Job 40:27 — Compare Translations
4 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠ ቃልስ ይናገርሃልን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠስ ቃል ይናገርሃልን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በውኑ ወደ አንተ በእጅግ ይማጸናልን? በለሰለሰ ቃል ይናገርሃልን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣኽራን ሳዕሪ የብቊለሉ እዩ እሞ፡ ኲለን እንስሳ መሮርውን ኣብኡ ይጻወታ። |