Job 40:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣእዋም ጽላሎት ብጽላሎም ይሽፍኖ። ዕንባባታት ናይቲ ሩባ ይኸብብዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጥላ ያለው ዛፍ በጥ​ላው ይሰ​ው​ረ​ዋል፤ የወ​ንዝ አኻያ ዛፎ​ችም ይከ​ብ​ቡ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥላ ያለው ዛፍ በጥላው ይሰውረዋል፤ የወንዝ አኻያ ዛፎች ይከብቡታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጥላ ያለው ዛፍ በጥላው ይሰውረዋል፥ የወንዝ አኻያ ዛፎች ይከብቡታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አጉንይ ደእያ ምቱ ባረንቱ ኩዋን አ ገንኖ፤ ሻፋ ዶናን ዶሊያ ምቱ አ ካሚኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aguntsay de'iyaa mitsatuu barenttu kuwan Aa gentsiino; shaafaa doonaan doliyaa mitsatuu Aa kammiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kuway diza miththati iza bantta kuwan genththeettes; shaafa doonan dicciza miththati iza kammeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኩዋይ ዲዛ ሚቲ ኢዛ ባንታ ኩዋን ጌንቴስ፤ ሻፋ ዶናን ዲጪዛ ሚቲ ኢዛ ካሜቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምት ባንታ ኩያን እያ ገንሶና፤ ሻፋ ጋፃን ድጭያ ምት እያ ካሞሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mithati banta kuyan iya genthoosona; shaafa gaxan dicciya mithati iya kammoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በውሃ ላይ የሚያድጉ ዕፀዋት በጥላቸው ይጋርዱታል፤ የወንዝ አኻያ ዛፎች ይሸፍኑታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥላ ያላቸው ዛፎች በጥላው ይሰውሩታል። የአኻያ ዛፎችም ይከቡታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅላል ዘለዎ ኦም ብፅላሉ ይስውሮ፤ ኣእዋም ሩባ ዂሓውን ይኸብዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣእዋም የጽልሎ፡ ናይ ወሓዚ ዕቦላት ይኸቦ።