Job 40:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሓቂ፡ ኣኽራን ምግቢ የምጽኡሉ፡ ኵሎም ኣራዊት መሮር ዚጻወቱሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ረዥም ተራራ በወጣ ጊዜም በሜ​ዳው ላሉ እን​ስ​ሳት በጥ​ልቁ ስፍራ ደስ​ታን ያደ​ር​ጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሜዳ እንስሶች ሁሉ የሚጫወቱበት ተራራ ምግብን ያበቅልለታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሜዳ እንስሶች ሁሉ የሚጫወቱበት ተራራ ምግብን ያበቅልለታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዶአይ ኡባይ ካእያ ዞዚ አዉ ምያዋ ሞክሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Do'ay ubbay kaa'iyaa zoozii aw miyaawaa mokissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wora do7ati ubbay kaa7iza zumay, izas miza miish mokisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎራ ዶኣቲ ኡባይ ካኢዛ ዙማይ፥ ኢዛስ ሚዛ ሚሽ ሞኪሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዶእ ጉፕያ ደረይ፥ እያዉ ምያባ ዶልሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Do7i gupiya derey, iyaw miyaba dolisees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኰረብቶች ምግቡን ያበቅሉለታል፤ አውሬዎችም ሁሉ በዙሪያው ይፈነጫሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዱር እንስሶች የሚፈነጩበት ተራራ ለእርሱ ምግብን ያበቅልለታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዅለን እንስሳ በረኻ ዝፃወታሉ እምባ፥ ዝብላዕ ሳዕሪ የብቍለሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣኽራን ሳዕሪ የብቊለሉ እዩ እሞ፡ ኲለን እንስሳ መሮርውን ኣብኡ ይጻወታ።