Job 40:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ምስቲ ዅሉ ዚኽእል ዚበኣስዶ ኪምህሮ እዩ፧ እቲ ንኣምላኽ ዚገንሕ፡ ይምልሰሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በውኑ የሚ​ከ​ራ​ከር ሰው ሁሉን ከሚ​ችል አም​ላክ ጋር ይከ​ራ​ከ​ራ​ልን? ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጋር የሚ​ዋ​ቀስ እርሱ ይመ​ል​ስ​ለት።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኢዮባ፥ አሳይ ኡባ ዳንዳይያ ጾሳና ሞተቲደ፥ ሻትም ኤሪ? አነ ጾሳና ሞተትያ ኡራይ አዉ ዛሮ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Iyyoobaa, Asay Ubbaa Danddayiyaa S'oossaanna mootettiide, shatimmi erii? Ane S'oossaanna mootettiyaa uray aw zaaro» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Iyoobee! Asi Ubbaa Dandayza Xoossara marshettidi laththana nees misatizee? Tanara Xoossara marshettizay nena gidida gishshas ane taas zaara» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢዮቤ! ኣሲ ኡባ ዳንዳይዛ ጾሳራ ማርሼቲዲ ላና ኔስ ሚሳቲዜ? ታናራ ጾሳራ ማርሼቲዛይ ኔና ጊዲዳ ጊሻስ ኣኔ ታስ ዛራ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እዮባ፥ አስ ኡባ ዳንዳእያ ጎዳራ ሞተትድ፥ ላናዉ ዳንዳኢ? አነ ፆሳራ ሞተትያ ኡራይ እያዉ ዛሮ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Iyyoba, asi Ubbaa Danda7iya Godaara mootetidi, lathanaw danda7ii? Ane Xoossara mootetiya uray iyaw zaaro” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ተከራክሮ የሚረታው አለን? እግዚአብሔርን የሚወቅሥ እርሱ መልስ ይስጥ!”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ኢዮብ ሆይ! ለመሆኑ ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ተከራክሮ ሊረታ የሚችል ይመስልሃልን? ከእኔ ከእግዚአብሔር ጋር የምትከራከር አንተ ስለ ሆንክ፥ እስቲ መልስ ስጥ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኢዮብ፥ ብሓቂ፥ ዝማጐት ሰብ፥ ምስቲ ዅሉ ዝኽእል እግዚኣብሄርዶ ይማጐት እዩ? እቲ ምስ እግዚኣብሄር ዝማጐት ንሱ ይመልሰሉ።”
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ወቓሲ ምስቲ ዂሉ ዚኽእልዶ ኺማጐት እዩ? እቲ ንኣምላኽ ዚግስጾ ሕጂ ይምለስ።