Job 4:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ንብዙሓት ምሂርካ፡ ነቶም ድኹማት ኣእዳው ድማ ኣበርቲዕካዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ አንተ ብዙ​ዎ​ችን ታስ​ተ​ምር ነበር፥ የደ​ከ​ሙ​ት​ንም እጆች ታበ​ረታ ነበር፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር፥ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር፥ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year በአ፥ ኔን ዳሮቱዋ ታማርሳዳ፤ አርጋጬዳ ኩሸቱዋካ ምንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Be'a, neeni darotuwaa tamaarissaadda; arggaac'eedda kushetuwaakka mintsetsaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni daro asata tamaarsadasa; daaburda qesetakka minththadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ዳሮ ኣሳታ ታማርሳዳሳ፤ ዳቡርዳ ቄሴታካ ሚንዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄኮ፥ ኔኒ ዳሮታ ታማርሳዳሳ፤ አርጋጭዳ ኩሸታ ምንዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Heko, neeni darota tamaarsadasa; argaacida kusheta minthethadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ፤ አንተ ብዙዎችን ታስተምር እንደ ነበር ዐስብ፤ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብዙ ሰዎችን አስተምረሃል፤ የደከሙትንም እጆች አበርትተሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ ንስኻ ንብዙሓት ሰባት ትምህር ነበርካ፤ ንዝደኸማ ኣእዳው ከዓ ተበርትዕ ነበርካ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ንብዙሓት መዐድካዮም፡ ንዝደኸማ ኣእዳው ከኣ ኣበርታዕካየን።