Job 4:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምሳኻ ኽንዛረበካ እንተ ፈቲንና፡ ክትሓዝን ዲኻ፧ ንርእሱ ግና ካብ ምዝራብ ዝገትእ መን ኣሎ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በመከራ ሳለህ ነገር አታብዛ፥ የነገር ብዛት ምን ይጠቅምሃል? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንድ ሰው ከአንተ ጋር ይናገር ዘንድ ቢሞክር ትቀየማለህን? ቃልንስ ከመናገር ሊቀር የሚችል ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “አንድ ሰው ከአንተ ጋር ለመናገር ቢሞክር ትቀየማለህን? ቃልንስ ከመናገር ማን ሊቀር ይችላል? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “እት ኡራይ ኔናና ጻሊደ ሃሳዮፐ፥ ኔን ሀንቀታኒ? ሽን ሃሳየናንነ አጋናዌ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Itti uray neenanna s'aliide haasayooppe, neeni hank'k'ettanii? Shin haasayennaaninne agganawe oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Iyoobee! Issi asi ne bolla wolqqaththi haasaykko izaade ne dandayan ezganee? Haasayanaappe attiin ooni agganee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢዮቤ! ኢሲ ኣሲ ኔ ቦላ ዎልቃ ሃሳይኮ ኢዛዴ ኔ ዳንዳያን ኤዝጋኔ? ሃሳያናፔ ኣቲን ኦኒ ኣጋኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እስ አስ ፃልታምድ ኔራ ኦደትኮ ኔኒ ላንጫኔ? ሽን ሃሳዮና አጋናይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Issi asi xaltaamidi neera odetiko neeni lancanee? Shin haasayonna agganay oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አንድ ሰው ከአንተ ጋር ለመናገር ቢሞክር፣ ቅር ይልሃልን? ዳሩ ግን ከመናገር ማን ሊቈጠብ ይችላል? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ኢዮብ ሆይ! አንድ ሰው ደፍሮ ቢናገርህ በትዕግሥት ታዳምጣለህን? ነገር ግን ከመናገር ማን ይቈጠባል? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኢዮብ ሓደ ሰብ ምሳኻ ኽናገር እንተ ፈተነዶ ትቕየም ኢኻ? ዘረባኡ ኻብ ምዝራብ ዝዓግትከ መን እዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክንዛረበካ እንተ ንፍትንሲ፡ ምጒሄኻዶ? ዘረባኡ ኺገትእ ዚኽእልከ መን ኣሎ? |