Job 4:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዋቲ ሰብዶ ካብ ኣምላኽ ጻድቕ ኪኸውን፧ ሰብ ካብ ሰራሒኡዶ ይነጽህ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ የሚሆን ሟች ማን ነው? በሥራውስ የሚጸድቅ ሰው ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ‘ሀይቂያ አሳይ ጾሳ ስንን ጽሉዋ ግዲደ ቤታናዉ ዳንዳዪ? ዎይ አሳይ ባረና መዳዋ ስንን ጌሻ ግዲደ ቤታናዉ ዳንዳዪ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ‹Hayk'k'iyaa Asay S'oossaa sintsan s'illuwaa gidiide beettanaw danddayii? Woy Asay barena Med'd'eeddawaa sintsan geeshsha gidiide beettanaw danddayii? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ‹Xoossa sinththan xillo gidi beettanaas dandayza asi dizee? woykko bana medhdhidayssa sinththan geeshsha asi beettanee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ‹ጾሳ ሲንን ጺሎ ጊዲ ቤታናስ ዳንዳይዛ ኣሲ ዲዜ? ዎይኮ ባና ሜዳይሳ ሲንን ጌሻ ኣሲ ቤታኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ‘ሀይቅያ አስ ፆሳ ስንን ፅሎ ግዳናዉ ዳንዳኢ? ዎይኮ አስ ባና መዳይሳ ስንን ጌሽ ግዳናዉ ዳንዳኢ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | ‘Hayqiya asi Xoossaa sinthan xillo gidanaw danda7ii? Woyko asi bana medhidaysa sinthan geeshshi gidanaw danda7ii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ‘ሥጋ ለባሽ ከእግዚአብሔር ይልቅ ጻድቅ ሊሆን ይችላልን? ሰውስ ከፈጣሪው ይልቅ ንጹሕ ሊሆን ይችላልን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ‘በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሆኖ ሊገኝ የሚችል ሰው አለን? ወይስ በፈጣሪው ፊት ንጹሕ የሚሆን ሰው ይገኛልን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብሓቂ ሰብዶ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ፃድቕ ክኸውን፥ ወይ ከዓ ሰብ ኣብ ቅድሚ ፈጣሪኡ ኽነፅህዶ ይኽእል እዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | መዋቲ ሰብዶ ኻብ ኣምላኽ ይጸድቕ እዩ፡ ሰብዶ ኻብ ፈጣሪኡ ይነጽህ እዩ? |