Job 38:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መን እዩ ጥበብ ኣብ ውሽጡ ዘእተወ፧ ወይስ ንልቢ ምስትውዓል ዝሃቦ መን እዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሴ​ቶች የፈ​ት​ልን ጥበ​ብና የተ​ለ​ያዩ የጥ​ልፍ ሥራ​ዎ​ችን ዕው​ቀት ማን ሰጠ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሃ ካፎ አዳ ኤራ፥ ኩቱዋ አዉርያዉካ አኬካ እሜዳዌ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haatsaa kafoo aad'd'eeda eraa, kuttuwaa awuriyawukka akeekaa immeeddawe oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozinas cinccateth qoppanaas kaha immiday oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዚናስ ጪንጫቴ ቆፓናስ ካሃ ኢሚዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎዛናስ ጭንጫተ፥ ካሀስ አኬካ እምዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wozanas cincatethi, kahas akeeka immiday oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለልብ ጥበብን፣ ለአእምሮም ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለልብ ጥበብን ለአእምሮስ ማስተዋልን የሰጠ ማነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጥበብ ኣብ ውሽጡ ዘንበራ፥ ንልቢ ሰብ ድማ ምስትውዓል ዝሃበ መን እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ንጥበብ ናብ ውሽጢ ዘንበራ መን እዩ? ወይስ ንልቢ ምስትውዓል ዝሀቦ መን እዩ?