Job 38:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዝናብ ኣቦ ኣለዎ ድዩ፧ ወይስ ነጠብጣብ ጠሊ መን ወለደ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዝ​ናብ አባቱ ማን ነው? ወይስ የጠ​ልን ነጠ​ብ​ጣብ የወ​ለደ ማን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይም የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እራዉ ዎይ ከተርሳዉ አዉ ደኢ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Iraw woy ketterssaw aawuu de'ii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iranne xaaza immizay oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢራኔ ጻዛ ኢሚዛይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እራስ አው ደኢ? ዎይኮ አካ የልዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iras aawi de7ii? Woyko aka yeliday oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዝናብ አባት አለውን? የጤዛን ጠብታ ማን ወለደው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዝናብንና ጤዛን የሚያስገኝ ማነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዝናም ኣቦዶ ኣለዎ? ንነጠብጣብ ኣውሊ ዝወለደኸ መን እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ንዝናምዶ ኣቦ ኣልይዎ? ንነጠብጣብ ኣውሊ ዝወለዶኸ መን እዩ?