Job 38:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ምድረበዳን ምድረበዳን ንምጽጋባ። ከምኡውን ቡቕሊ እቲ ልስሉስ ሓጸብቲ ዕጸ-ፋርስ ከም ዚበቍል ምግባር፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባድማውንና ውድማውን ያጠግብ ዘንድ፥ ሣሩንም በምድረ በዳ ያበቅል ዘንድ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሣሩንም እንዲያበቅል፥ ማንም በሌለባት ምድር ላይ፥ ሰውም በሌለባት ምድረ በዳ ላይ ዝናብን ያዘንብ ዘንድ፥ ለፈሳሹ ውኃ መንዶልዶያውን፥ ወይስ ለሚያንጐደጕድ መብረቅ መንገድን ያበጀ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሣሩንም እንዲያበቅል፥ ማንም በሌለባት ምድር ላይ፥ ሰውም በሌለባት ምድረ በዳ ላይ ዝናብ እንዲዘንብ፥ ለፈሳሹ ውኃ መተላለፊያውን፥ ወይም ለሚያንጐደጉድ መብረቅ መንገድን ያበጀ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መላ ባዙ እራ ሃን ሹጊደ፥ ሎኦ ማታ ሞካናዳን ኦዳዌ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mela bazzuu iraa haatsaan shuggiide, l"o maataa mokkanaadan ootseeddawe oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | iray bukkana malakka ooththizay oonee? Asi baynda sohozanne bazzo biitta haath kalssiday biittayka maata mokkana mala ooththiday oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢራይ ቡካና ማላካ ኦዛይ ኦኔ? ኣሲ ባይንዳ ሶሆዛኔ ባዞ ቢታ ሃ ካልሲዳይ ቢታይካ ማታ ሞካና ማላ ኦዳይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | መልዳ መላ ቢታይ እራን ላክድ፥ ፑርጮ ማታይ ዶላና መላ ኦዳይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Melida mela biittay iran laakidi, purco maatay dolana mela oothiday oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ባድማውንና በረሓውን መሬት የሚያጠግብ፣ ሣርም እንዲበቅልበት የሚያደርግ ማን ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዝናብ እንዲዘንብ የሚያደርግ ማነው? ጠፍና ባድማ የሆነውን መሬት ረስርሶ ምድሩንም ሣር እንዲያበቅል ያደረገው ማነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ለምለም ሳዕሪ ምእንቲ ኸብቍል ንምድሪ ኣፃምእን በረኻን ዘርውዮ መን እዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ሰብ ዘይነብረላ ሃገር፡ ነቲ ሰብ ዜብሉ በረኻ ምእንቲ ኼዝንመሉስ፡ ነቲ ምድሪ ኣጻምእን በረኻን ኬርውዮ፡ ለምለም ሳዕሪ ምእንቲ ኼብቊል፡ ንፋሳሲ ዝናምሲ መትረብ ዘቃንዓሉ፡ ንበርቂ ነጐዳውን መገዲ ዝህቦ መን እዩ? |