Job 38:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንእዮብ ካብቲ ህቦብላ ንፋስ መለሰሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤልዩስ ንግግሩን ካቆመ በኋላ እግዚአብሔር በደመናና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ኢዮብን ጠየቀው፤ እንዲህም አለው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ እንዲህም አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ጎትያ ግዶፐ ኢዮባዉ ሀዋዳን ያጊደ ዛሬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday gotiyaa giddoppe Iyyoobaw hawaadan yaagiide zaareedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe guye GODAY gote carko giddon gididi Iyoobes hizgides, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ጉዬ ጎዳይ ጎቴ ጫርኮ ጊዶን ጊዲዲ ኢዮቤስ ሂዝጊዴስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ጎተ ግዶን ግድድ እዮባስ ሀይሳዳ ያግድ ዛርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Goday gote giddon gididi Iyyobas haysada yaagidi zaaris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰለት፤ እንዲህም አለው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ኢዮብን እንዲህ አለው፦ እግዚአብሔር |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እግዚኣብሄር ኣብ ውሽጢ ኣውሎ ንፋስ ኮይኑ ንኢዮብ ከምዙይ ኢሉ መለሰሉ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እግዚኣብሄር ንእዮብ ካብ ህቦብላ ንፋስ ከምዚ ኢሉ መለሰሉ፡ |