Job 37:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ድማ እዮም ሰባት ዚፈርህዎ ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ሰዎች ይፈ​ሩ​ታል፤ በል​ባ​ቸ​ውም ጠቢ​ባን የሆኑ ሁሉ ይፈ​ሩ​ታል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ሰዎች ይፈሩታል፤ በልባቸውም ጠቢባን የሆኑትን ሁሉ አይመለከትም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ሰዎች ይፈሩታል፥ በልባቸውም ጠቢባን የሆኑትን ሁሉ አይመለከትም።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ አሳይ አዉ ያዬ፤ ባረንታ አዳ ኤራንቻ ግያዋንታ ኡባቱዋ እ ጼለና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Asay aw yayyee; barentta aad'd'eeda eranchcha giyaawantta ubbatuwaa I s'eelenna» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bantta qofan, ‹Nuni aadho eranchchata› gizayta izi kadhees; hessa gishshas asay wuri izas yayyees.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባንታ ቆፋን፥ ‹ኑኒ ኣ ኤራንቻታ› ጊዛይታ ኢዚ ካስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኣሳይ ዉሪ ኢዛስ ያዬስ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ አሳይ እያዉ ያዬስ፤ ባንታና ጭንጫ ገይሳታ እ ካስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, asay iyaw yayyees; bantana cinca geyisata I kadhees” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ፣ ሰዎች ይፈሩታል፤ በልባቸው አስተዋዮች እንደ ሆኑ የሚያስቡትን አይመለከትም?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሐሳባቸው ጠቢባን ነን የሚሉትን ስለሚንቃቸው ሰዎች ሁሉ ይፈሩታል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰባትውን በዙይ እዮም ዝፈርሕዎ፤ ነቶም ብልቦም ብልህታት ኢና ዝብሉ ኸዓ፥ ንሱ ኣየቕልበሎምን እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እዩ ሰባት ዚፈርህዎ፡ ነቶም ብልቦም ጠቢባን ዝዀኑ ኣየቕልበሎምን እዩ።