Job 37:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብንፋስ ደቡብ ንምድሪ ስቕ ክብላ ከሎ ክዳውንትኻ ክሳብ ክንደይ ውዑይ እዩ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአዜብ ነፋስ በተኮሰ ጊዜ ያንተ ልብስህ የሞቀ ነው። እንግዲህ በምድር ላይ ፀጥ በል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በደቡብ ነፋስ ምድር ጸጥ ባለች ጊዜ፥ ልብስህ የሞቀች አንተ ሆይ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በደቡብ ነፋስ ምድር ጸጥ ባለች ጊዜ፥ ልብስህ የሞቀች አንተ ሆይ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ገድሳ ጫርኩ ዪደ፥ ቢታ ምሽስያ ዎደ፥ ኔን ሆምቢያን መቶታናፐ አትና፥ ሙለካ ሄዋ ኤራካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gedissa c'arkkuu yiide, biittaa mishissiyaa wode, neeni hombbiyan metootanaappe attina, mulekka hewaa erakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Saloy xarqimala misatiza wode, wolqqama bazzo carkoy biitta bolla carkiza wode neni homben seerana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎይ ጻርቂማላ ሚሳቲዛ ዎዴ፥ ዎልቃማ ባዞ ጫርኮይ ቢታ ቦላ ጫርኪዛ ዎዴ ኔኒ ሆምቤን ሴራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዱገሀ ጫርኮይ ጫርክድ ቢታ ምሽስያ ዎደ፥ ኔኒ ዎልቃማ ባዞ ሴላን ትልአና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dugeha carkoy carkidi biitta mishisiya wode, neeni wolqaama bazzo seelan til7ana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምድር በደቡብ ነፋስ ጸጥ ባለች ጊዜ፣ ከሙቀት የተነሣ በልብስህ ውስጥ የምትዝለፈለፍ ሆይ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰማዩ ነሐስ በመሰለ ጊዜ አንተ በኀይለኛው የበረሓ ነፋስ በሙቀት ትቀልጣለህ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምድሪ ብንፋስ ደቡብ ፀጥ ምስ በለት፥ ክዳውንትኻ ዝሞቐካ ኣታ ንስኻ፥ ተስተውዕሎ ዲኻ! |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምድሪ ብንፋስ ደቡብ ምስ ደንዘዘት፡ ንስኻ ኽዳውንትኻ ዜድህረካስ ተስተውዕሎ ዲኻ? |