Job 37:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦ እዮብ፡ ነዚ ስምዓዮ፡ ደው ኢልካ ተኣምራት ኣምላኽ ሕሰብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ኢዮብ ሆይ፥ ይህን ስማ፤ ቁም፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ኀይል ተገ​ሠጽ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮብ ሆይ፥ ይህን ስማ፤ ቁም፥ የእግዚአብሔርንም ተአምራት አስብ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮብ ሆይ፥ ይህን ስማ፥ ቁም፥ የእግዚአብሔርንም ተአምራት አስብ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኢዮባ፥ ሀዋ ስሳ፤ ጾሳይ ኦያ ማላልስያ ኦሱዋ ታክ ጋደ አኬካ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Iyyoobaa, hawaa sisa; S'oossay ootsiyaa malalissiyaa oosuwaa takki gaade akeeka.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyoobee! Neni takki gaada siya; Xoossi ooththiza malalisiza oosota wozinan woththada akeeka.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮቤ! ኔኒ ታኪ ጋዳ ሲያ፤ ጾሲ ኦዛ ማላሊሲዛ ኦሶታ ዎዚናን ዎዳ ኣኬካ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እዮባ፥ ሄሳ ስአ፤ ፆሳይ ኦያ ማላልስያ ኦሱዋ ታክ ጋዳ አኬካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Iyyoba, hessa si7a; Xoossay oothiya malaalsiya oosuwa taki gada akeeka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ኢዮብ ሆይ፤ ይህን ስማ፤ ቆም ብለህ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ዐስብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ኢዮብ ሆይ! እስቲ ዝግ ብለህ አድምጥ፤ እግዚአብሔር የሚያደርጋቸውንም ድንቅ ሥራዎች ልብ ብለህ አስተውል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እምበኣርከስ፥ ኦ ኢዮብ! ነዙይ ስማዕ፤ ቁም፤ ንተኣምራት እግዚኣብሄርውን ህድእ ኢልካ ኣስተንትኖ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣርስከ ዎ እዮብ፡ ነዚ ስማዕ፡ ንተኣምራት ኣምላኽ ህድእ ኢልካ ኣስተንትኖ።