Job 37:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድሚ ዓለም ኣብ ምድሪ ዚኣዘዞም ዘበለ ዅሉ ምእንቲ ኺገብሩ፡ ብምኽሩ ይግልበጥ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ሰው በሚ​ኖ​ር​በት ዓለም ላይ፥ ያዘ​ዘ​ውን ሁሉ ያደ​ርግ ዘንድ፥ ፈቃዱ ወደ መራ​ችው ይዞ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም ለምሕረት ቢሆን፥ ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ ያዘዘውን ሁሉ ያደርግ ዘንድ ፈቃዱ ወደ መራችው ይዞራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም ለምሕረትም ቢሆን፥ ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ ያዘዘውን ሁሉ ያደርግ ዘንድ
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ካለዋን ሻረቱ ዩይ ዩይ አኖ፤ እ አዛዝያዋ ኡባ ኡንቱንቱ ሳኣ ቦላ ኦኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa kaaletsuwaan shaaretuu yuuyyi yuuyyi aad'd'iino; I azaziyaawaa ubbaa unttunttu sa'aa bolla ootsiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Goda kaaleththon shaarati biitta yuushon yuuyeettes; banttana maaddiza azazotakka poleettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ካሌን ሻራቲ ቢታ ዩሾን ዩዬቴስ፤ ባንታና ማዲዛ ኣዛዞታካ ፖሌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሻራት እያ ኪታን ቢታ ጋፃ ዩዮሶና፤ እ ኪትያ ኪታ ኡባ ፖሎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shaarati iya kiitan biitta gaxaa yuuyosona; I kiittiya kiita ubbaa poloosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዘዘውን ለመፈጸም፣ እርሱ በሚሰጠው መመሪያ፣ በመላው የምድር ገጽ ላይ ይሽከረከራሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደመናዎች በጌታ መሪነት በምድር ዙሪያ ይዞራሉ፤ የሚያግዛቸውንም ትእዛዞች ይፈጽማሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ነቲ ዅሉ ንሱ ዝእዝዞም ዘበለ፥ ኣብ ልዕሊ ዅሉ ገፅ ምድሪ ምእንቲ ኽገብሩስ፥ ብእኡ እናተመርሑ ናብ ኵሉ ዓለም ይዞሩ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም፡ ነቲ ንሱ ዚእዝዞም ዘበለ ኣብ ልዕሊ ዂሉ ገጽ ምድሪ ምእንቲ ኺገብሩስ፡ ብእኡ እናተመርሑ ናብዝን ናብትን ይመላለሱ ኣለው።