Job 37:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብትንፋስ ኣምላኽ በረድ ይወሃብ፣ ስፍሓት ማያት ድማ ሕጂ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከኀ​ያሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ውርጭ ይመ​ጣል። ውኃ​ው​ንም እንደ ወደደ ይመ​ራ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፤ የውኆችም ስፋት ይጠብባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሲያና ሸምፕያ ሸምፑዋፐ ሻቻይ መቴ፤ ሄዋን አኮ ሃቱካ ሹቻዳን ምኔ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay siid'iyaanna shemppiyaa shemppuwaappe shachchay med'ettee; hewan aakko haatsatuukka shuchchaadan minnee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossa peenoy haaththa moocisees; izappe shach medhdhees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳ ፔኖይ ሃ ሞጪሴስ፤ ኢዛፔ ሻች ሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳ ደኦ ሸምፖይ ሻች መስ፤ ዳልጋ ሃታ ሹቻዳ ምንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossaa de7o shempoy shachi medhees; dalga haathata shuchada minthees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ያስገኛል፤ ሰፋፊ ውሆች ግግር በረዶ ይሆናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ እስትንፋስ እግዚኣብሄር ኣስሓይታ ተውሂቡ፤ ስፍሓት ማያት ከዓ ይፀብብ።
Amharic Tigrinya 2011 ብእስትንፋስ ኣምላኽ በረድ ይኸውን፡ ምግፋሕ ማያት ድማ ይጸብብ።