Job 36:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብእኦም ኣቢሉ ንህዝቢ ይፈርድ። ስጋ ብብዝሒ ይህብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ነ​ዚህ በአ​ሕ​ዛብ ላይ ይፈ​ር​ዳል፤ ለኀ​ይ​ለ​ኛ​ውም ምግ​ቡን ይሰ​ጠ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእነዚህ በአሕዛብ ላይ ይፈርዳል፤ ብዙም ምግብ ይሰጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእነዚህ በአሕዛብ ላይ ይፈርዳል፥ ብዙም ምግብ ይሰጣል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እራ ቡክስያዋን ባረ አሳዉ ዳሮ ካካ ሞክሴ፤ ሀዋዳን ኦደ ጾሳይ አሳ ኡባ አይሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iraa bukissiyaawan bare asaw daro katsaakka mokissee; hawaadan ootsiide S'oossay asaa ubbaa ayissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssa mala ooththidi Xoossi ba deraa ayssees; asay miza daro kaththaaka mokisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳ ማላ ኦዲ ጾሲ ባ ዴራ ኣይሴስ፤ ኣሳይ ሚዛ ዳሮ ካካ ሞኪሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትድ ፆሳይ ደርያ አይሴስ፤ ካ ዳርስድ እሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatidi Xoossay deriya aysees; kathaa darsidi immees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ ሕዝብን የሚያስተዳድረው፣ ምግብንም አትረፍርፎ የሚሰጣቸው በዚህ መንገድ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት እግዚአብሔር ሕዝብን ያስተዳድራል፤ ምግብንም በብዛት ያዘጋጅላቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በዝ ኸምዙይ ኣብ ኣህዛብ ይፈርድ፤ ምግቢ ድማ ኣበርኪቱ ይህቦም።
Amharic Tigrinya 2011 በዚ ኸምዚ ነህዛብ ይፈርዶም፡ ምግቢ ድማ ኣበርኪቱ ይህብ።