Job 36:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ኣምላኽ ብሓይሉ ልዕል ይብል፡ ከማኡ መን ይምህር፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እነሆ፥ ኀያሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በኀ​ይሉ ያጸ​ናል። እንደ እር​ሱስ ያለ ኀያል ማን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ልዑል ነው፥ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጾሳይ ባረ ዎልቃን ቁ ቁ ጌዳ! አ ማላ አስታማሪ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «S'oossay bare wolk'k'an d'ok'k'u d'ok'k'u geedda! Aa mala asttamaarii oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Xoossa wolqqay ay mala gitakko akeeka; Xoossi ubbaafe aadho astamaare.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጾሳ ዎልቃይ ኣይ ማላ ጊታኮ ኣኬካ፤ ጾሲ ኡባፌ ኣ ኣስታማሬ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፆሳይ ባ ዎልቃን ቁ ቁ ግስ፤ እያ መላ አስታማረይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Xoossay ba wolqan dhoqu dhoqu gis; iya mela astamaarey oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እነሆ፤ እግዚአብሔር በኀይሉ ከፍ ከፍ ብሏል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔር ኀይል ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን አስተውል፤ እግዚአብሔር ከሁሉ የበለጠ አስተማሪ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ እግዚኣብሄር ብሓይሉ ልዕል ዝበለ ነገር ይገብር፤ ከምኡ ገይሩ ዝምህርከ መን ኣሎ?
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ኣምላኽ ብሓይሉ ልዑል እዩ፡ ከምኡ ገይሩ ዚምሀርከ መን እዩ?