Job 36:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምኡ ኸኣ ካብ ጸበባ ናብ ጭንቀት ዘይብሉ ገፊሕ ቦታ ምወሰደኩም። እቲ ኣብ መኣድኻ ዚቕመጥ ድማ ስብሒ ይመልእ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ተን ግን ከጠ​ላ​ትህ አፍ አድ​ኖ​ሃል፥ በበ​ታ​ች​ህም ጥልቅ ባሕር፥ ፈሳሽ ምን​ጭም አለ፥ ማዕ​ድ​ህም በስብ ተሞ​ልታ ትወ​ር​ዳ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም አንተን ከመከራ ችግር ወደሌለበት ወደ ሰፊ ስፍራ በወሰደህ ነበር፥ በማዕድህ ላይ የተዘጋጀውም ስብ በሞላበት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም አንተን ከመከራ ችግር ወደሌለበት ወደ ሰፊ ስፍራ በወሰደህ ነበር፥ በማዕድህም ላይ ቅባት የሞላበት ምግብ በተዘጋጀ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጾሳይ ኔና መቱዋፐ ከሲደ መቱ ባይና አኮ ሳኣ አፌዳ፤ ነ ምያ ማሶፍያንካ ሞዋ ጉፔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «S'oossay neena metuwaappe kessiide metuu bayinna aako sa'aa afeedda; ne miyaa masoofiyankka mod'd'uwaa guuppeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hayssa ha wodezan Xoossi nees qoppizay nena ne diza metaappe kessidi lo7o kaththi kumida maaddan efanaassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሳ ሃ ዎዴዛን ጾሲ ኔስ ቆፒዛይ ኔና ኔ ዲዛ ሜታፔ ኬሲዲ ሎኦ ካ ኩሚዳ ማዳን ኤፋናሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፆሳይ ነና መቶ ዎዶሮፐ፥ ኡንእ ባይና ዳልጋ በሲ፥ ዶረትዳ ካ ኩምዳ ጋይታኮ ከሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Xoossay nena meto wodorope, un7i bayna dalga bessi, dooretida kathi kumida gaytaako kessana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንተንም ከመከራ መንጋጋ፣ ጭንቀት ወደሌለበት ወደ ሰፊ ስፍራ፣ ምርጥ ምግብ ወደ ሞላበት ማእድ ያወጣሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በአሁኑም ወቅት እግዚአብሔር የሚፈቅደው፥ አንተን ከችግር አውጥቶ ምርጥ በሆነ ምግብ ወደተሞላ ማእድ ሊመራህ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡ ድማ ንኣኻ ኻብ ኣፍ መከራ ኸናግፈካ፥ ናብቲ ጭንቂ ዘይብሉ ገፊሕ ቦታ ኸውፅአካ፥ ስቡሕ ማእዲውን ከቕርበልካ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ከምኡ ድማ ንኣኻ ኻብ ኣፍ ጸበባ ናብቲ ጭንቂ ዜብሉ ገፊሕ ቦታ ኼውጽኣካ፡ ስቡሕ መኣዲውን ኪቕርበልካ እዩ።