Job 35:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሰንኪ እቲ ብዙሕ ጸበባ ውጹዓት ይብሉ። ብዛዕባ ቅልጽም ጀጋኑ ይጭድሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከግ​ፈ​ኞች ብዛት የተ​ነሣ ሰዎች ይጮ​ኻሉ፤ ከብ​ዙ​ዎች ክንድ የተ​ነ​ሣም ለር​ዳታ ይጠ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከግፍ ብዛት የተነሣ ሰዎች ይጮኻሉ፤ ከኃያላንም ክንድ የተነሣ ለእርዳታ ይጠራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከግፍ ብዛት የተነሣ ሰዎች ይጮኻሉ፥ ከኃያላንም ክንድ የተነሣ ለእርዳታ ይጣራሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡቁናይ ዳሮፐ አሳይ ዋሴ፤ ዎልቃማቱዋ ኩሽያፐ ከስ አካናዉ አሉዋ ጼጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Uk'k'unnay daroppe Asay waassee; wolk'k'aamatuwaa kushiyaappe kessi akkanaw alluwaa s'eegee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Asi haray darssi qohishin waassees; baappe wolqqatizaade kusheppe bana ashshi ekkanaades magannees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣሲ ሃራይ ዳርሲ ቆሂሺን ዋሴስ፤ ባፔ ዎልቃቲዛዴ ኩሼፔ ባና ኣሺ ኤካናዴስ ማጋኔስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኡንእ ዳርያ ዎደ አሳይ ዋሴስ፤ ዎልቃማታ ኩሸፐ ከስ ኤክያ አስ ኮይድ ዎባቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Un77i dariya wode asay waassees; wolqaamata kushepe kessi ekiya asi koyidi wobbatoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሰው ከጭቈና ብዛት የተነሣ ይጮኻል፤ ከኀያሉም ክንድ ሥር ለመውጣት ለርዳታ ይጣራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰዎች ጭቈና ሲበዛባቸው ይጮኻሉ፤ ከሚበረታባቸውም እጅ የሚታደጋቸውን ለማግኘት፥ አቤቱታ ያሰማሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ብዝሒ ግፍዒ ዝተልዓለ ሰባት የእውዩ፤ ካብ ቅልፅም ሓያላት ዝተልዓለውን ዘናግፍ ንምርካብ ይፅውዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓመጻ ስለ ዝበዝሔ ይግዕሩ፡ብምኽንያት ቀላጽም እቶም ዓበይቲ የእውዩ።