Job 35:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጽድቀይ ካብ ጽድቂ ኣምላኽ ይበልጽ ምባልካ ቅኑዕዶ ይመስለካ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አንተ ተዋቅሰህ ምን ትላለህ? ወይስ፦ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ የምትል አንተ ማን ነህ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህ ጽድቅ እንደ ሆነ ታስባለህን? ወይስ። በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ ትላለህን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ይህ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህን? ወይስ፦ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ ትላለህን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኢዮባ፥ ኔን፥ ‘ታን ጾሳ ስንን ጽሉዋ’ ግያዌ ልኬ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Iyyoobaa, neeni, ‹Taani S'oossaa sintsan s'illuwaa› giyaawe likkee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Iyoobe ne nena, ‹Tani Xoossa sinththan Xillo› gizayssi likkee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢዮቤ ኔ ኔና፥ ‹ታኒ ጾሳ ሲንን ጺሎ› ጊዛይሲ ሊኬ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እዮባ፥ ኔኒ፥ ‘ታኒ ፆሳ ስንን ፅሎ’ ገይስ ልኬ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Iyyoba, neeni, ‘Taani Xoossaa sinthan xillo’ geysi likee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ ነኝ’ ማለትህ፣ ትክክል ይመስልሃልን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ኢዮብ ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ ማለትህ ትክክል ነውን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዙይ ፅድቂ ኸም ዝኾነዶ ትሓስብ ኣለኻ? ወይ ከዓ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር “ፃድቕ እየዶ” ትብል ኣለኻ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻስ፡ ሓለፋ ኣምላኽ ጻድቕ እየ፡ ምባልካ ቅኑዕዶ ይመስለካ? |