Job 35:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ግና ከምኡ ስለ ዘይኰነ፡ ብቝጥዓኡ በጽሖ። ምስናይዚ ግን ብዓቢኡ ኣይፈልጦን እዩ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁን ቍጣ​ውን የሚ​ያ​ውቅ የለ​ምና፥ ታላቅ ኀጢ​አ​ቱ​ንም የሚ​ያ​ስብ የለ​ምና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁን ግን በቍጣው አልጐበኘምና። በኃጢአት እጅግ አያስብም ትላለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን ግን በቁጣው ስላልቀጣ፦ ትዕቢት ምን እንደሆነ የማያውቅ መሰለህ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ አሳ ሙረናባነ ናጋራካ ሸነኮ ጊደ አግ አግያዋ ጋደ ቆፓይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay asaa murenabaanne nagaraakka sheneko giide aggi aggiyaawaa gaade k'oppay?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Xoossi nena ba hanqon hanqontta asa iitateththa co7u giidi aadhdhana nees misatizee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ጾሲ ኔና ባ ሃንቆን ሃንቆንታ ኣሳ ኢታቴ ጮኡ ጊዲ ኣና ኔስ ሚሳቲዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ አሰ ፕርዶናባነ ናጋራ አግድ አና ጋዳ ቆፓይ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay ase pirdonnabaanne nagara aggidi aadhana gada qopay?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም፣ ቍጣው ቅጣት እንደማያስከትል፣ ኀጢአትንም ከቍጥር እንደማያስገባ ተናግረሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም እግዚአብሔር በቊጣው የማይቀጣ፥ የሰውንም ክፋት በቸልታ የሚያልፍ ይመስልሃል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ተቘጢዑ ንሰብ ዘይቐፅዖ፤ ንሓጢኣትውን ሸለል ዝብሎዶ፥ ይመስለካ ኣሎ?
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂኸ ብቚጥዓኡ ስለ ዘይቀጽዔ፡ ንድፍረት ከም ዘይፈልጦዶ ይመስለካ ኣሎ?