Job 34:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣዒንቱ ናብ መገድታት ሰብ እየን፣ ንዅሉ መገድታቱ ድማ ይርኢ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱ የሰ​ዎ​ችን ሥራ ይመ​ረ​ም​ራል፥ ከሚ​ሠ​ሩ​ትም ሁሉ ከእ​ርሱ የሚ​ሰ​ወር ምንም የለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዓይኖቹ በሰው መንገድ ላይ ናቸው፥ እርምጃውንም ሁሉ ያያል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዐይኖቹ የሰውን መንገድ ይመለከታሉ፥ የሰውን እርምጃ በሙሉ ያያል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጾሳይ አሳ ሄመታ ጼሌ፤ አ ታንጉዋ ኡባካ ዎቼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «S'oossay asaa hemetaa s'eellee; Aa tangguwaa ubbaakka wochchee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Xoossi asa ubbaa tanggoza xeellees; issaa issaa hemeth kaalleettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጾሲ ኣሳ ኡባ ታንጎዛ ጼሌስ፤ ኢሳ ኢሳ ሄሜ ካሌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፆሳይ አሳ ሄመ ፄሌስ፤ እያ ታንጎ ኡባ ዎቼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Xoossay asa hemethaa xeellees; iya tango ubbaa wochees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ዐይኖቹ የሰውን አካሄድ ይመለከታሉ፤ ርምጃውንም ሁሉ ይከታተላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የሰዎችን ሁሉ እርምጃ ይመለከታል። የእያንዳንዳቸውን እርምጃ ይቈጣጠራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣዒንቱ ኣብ መንገዲ ሰብ እየንሞ፥ ንዅሉ ስጕምቶም ይሪኦ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣዒንቱ ኣብ መገዲ ሰብ እየን እሞ፡ ንዂሉ ስጒምቶም ይርእዮ እዩ።