Job 33:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ኣምላኽ ኪጽሊ እዩ፣ ብእኡ ኸኣ ኪሕጐስ እዩ። ንሰብ ፍትሑ ኺመልሶ እዩ እሞ፡ ገጹ ብሓጐስ ኪርእዮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይጸ​ል​ያል፥ ጸሎ​ቱም ተቀ​ባ​ይ​ነ​ትን ያገ​ኛል። በደ​ስ​ተ​ኛም ፊት እያ​መ​ሰ​ገነ ይገ​ባል፥ ለሰ​ውም ጽድ​ቁን ይመ​ል​ስ​ለ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እግዚአብሔር ይጸልያል፥ እርሱም ሞገስን ይሰጠዋል ፊቱንም በደስታ ያሳየዋል፤ ለሰውም ጽድቁን ይመልስለታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ እግዚአብሔር ይጸልያል፥ እርሱም ይሰማዋል፥ ፊቱንም በደስታ ያሳየዋል፥ ለሰውም የጽድቁን ዋጋ ይመልስለታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ብታኒ ጾሳ ዎሳና፤ ጾሳይ አ ዎሳ ስሳና። ጾሳይ አዉ አ ጽሎተ ዛርያ ድራዉ፥ እ ናሸቻን ጾሳዉ ጎይናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He bitanii S'oossaa woosana; S'oossay Aa woosaa sisana. S'oossay aw Aa s'illotetsaa zaariyaa diraw, I nashshechchan S'oossaw goyinnana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Xoossako izi woossana. Iza woosaakka Xoossi siyana; Xoossa sinth izi be7idi ufayettana; Xoossika iza woosaas zaaro immana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ጾሳኮ ኢዚ ዎሳና። ኢዛ ዎሳካ ጾሲ ሲያና፤ ጾሳ ሲን ኢዚ ቤኢዲ ኡፋዬታና፤ ጾሲካ ኢዛ ዎሳስ ዛሮ ኢማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ እ ፆሳ ዎሳና፤ ፆሳይ እያ ዎሳ ስአና፤ ፆሳይ እያዉ እያ ፅሎተ ዛርያ ግሾ፥ እ ኡፋይሳን ፆሳ ጎይናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode I Xoossaa woossana; Xoossay iya woosa si7ana; Xoossay iyaw iya xillotethaa zaariya gisho, I ufaysan Xoossaa goyinnana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ እግዚአብሔር ይጸልያል፤ ሞገስም ያገኛል፤ የእግዚአብሔርን ፊት ያያል፤ ሐሤትም ያደርጋል፤ እግዚአብሔር ወደ ጽድቅ ቦታው ይመልሰዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ይጸልያል፤ ጸሎቱንም እግዚአብሔር ይሰማዋል የእግዚአብሔርን ፊት አይቶ ይደሰታል፤ እግዚአብሔርም ስለጽድቁ ዋጋውን ይከፍለዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ እግዚኣብሄር ይፅሊ፤ ንሱውን ሞገስ ይህቦ፤ ገፁውን ብሓጐስ የርእዮ፤ ንሰብውን ፅድቁ ይምልሰሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣምላኽ ኪልምኖ እሞ፡ ንሱ ጸጋ ኺህቦ እዩ፡ ንገጹውን ብሓጐስ የርእዮ፡ ነቲ ሰብቲ ጽድቁ ይመልሰሉ።