Job 33:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስኡ ልኡኽ፡ ተርጓሚ፡ ካብ ሽሕ ሓደ፡ ንሰብ ቅንዕናኡ ዜርኢ እንተሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሞት መላእክት ምንም ሺህ ቢሆኑ፥ በልቡ ወደ እግዚአብሔር ሊመለስ ቢያስብ፥ ኀጢአቱን ለሰው ቢናገር፥ በደሉንም ቢገልጥ፥ ከእነርሱ አንዱ እንኳ አይገድለውም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀናውን መንገድ ለሰው ያስታውቀው ዘንድ፥ ከሺህ አንድ ሆኖ የሚተረጕም መልአክ ቢገኝለት፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቀናውን መንገድ ለሰው ያስታውቀው ዘንድ፥ ከሺህ አንድ ሆኖ የሚተረጉም መልአክ ቢገኝለት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አሳዉ ሱረ ኦግያ በስያ፥ ሻአን ፓይደትያ ኪታንቻቱዋፐ እቱ አዉ ጋናታናዉ ይንቶ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Asaw suure ogiyaa bessiyaa, sha"an paydetiyaa kiitanchchatuwaappe ittuu aw gaannatanaw yintto, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Asi suure oge bessanaas shiyan qoodettiza Xoossa kiitanchchatappe, issoy iza maaddanaas yidaakko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣሲ ሱሬ ኦጌ ቤሳናስ ሺያን ቆዴቲዛ ጾሳ ኪታንቻታፔ ኢሶይ ኢዛ ማዳናስ ዪዳኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳስ ሱረ ኦግያ በሲያ ሙኩሉን ታይበትያ ኪታንቾታፐ እሶይ እያ ማዳናዉ ዳንዳኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asas suure ogiya bessiya mukulun taybetiya kiitanchotape issoy iya maaddanaw danda7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሆኖም ትክክለኛውን መንገድ ለሰው ያመለክት ዘንድ፣ መካከለኛም ይሆንለት ዘንድ፣ ከሺሕ አንድ መልአክ ቢገኝ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለሰው ትክክለኛውን መንገድ ከሚያመለክቱት፥ በሺህ ከሚቈጠሩ የእግዚአብሔር መላእክት አንዱ ወደ እርሱ መጥቶ ይረዳው ይሆናል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ካብ ኣሽሓት መላእኽቲ ሓደ ማእኸላይ እንተ ዝርከብ፥ ንሰብውን እታ ቕንዕቲ መንገዲ እንተ ዘፍልጦ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሰብ እታ ቕንዕቲ መገዲ ዚምህሮ፡ ካብ ኣሽሓትስ ሓደ ማእከላይ ኰይኑ ዚሕልዎ መልኣኽ እንተ ተረኽበ ግና፡ |