Job 33:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ ኢኻ ኣንጻሩ እትማጐት፧ ብዛዕባ ዝዀነ ይኹን ጕዳያቱ ጸብጻብ ኣይህብን እዩ እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አንተ፦ ‘ቃሌን ሁሉ ለምን አይ​ሰ​ማ​ኝም?’ ትላ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተ። ለቃሌ ሁሉ አይመልስልኝም ብለህ፥ ስለ ምን ከእርሱ ጋር ትከራከራለህ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተ፦ ‘በፍጹም ለቃሌ መልስ አይሰጥም’ ብለህ፥ ስለምን ከእርሱ ጋር ትከራከራለህ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን፥ ‘ጾሳይ ታን ሃሳዬዳ ሃሳያዉ ዛሩዋ እመና’ ጋደ፥ አያዉ አናና ፓሉመታይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni, ‹S'oossay taani haasayeedda haasayaw zaaruwaa immenna› gaade, ayaw aanana palumettay?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin, ‹Neni Xoossi asi maganiza magana siyenna› gaada ays Xoossa bolla zuuzumay?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን፥ ‹ኔኒ ጾሲ ኣሲ ማጋኒዛ ማጋና ሲዬና› ጋዳ ኣይስ ጾሳ ቦላ ዙዙማይ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ‘ፆሳይ አሳ ኦዳስ ዛሮ እመና’ ጋዳ፥ አይስ እያራ ፓላማይ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ‘Xoossay asa odaas zaaro immenna’ gada, ayis iyara palamay?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሰውን አቤቱታ እንደማይሰማ፣ ለምን ታማርርበታለህ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታዲያ፥ ‘እግዚአብሔር የሰውን አቤቱታ አይሰማም’ በማለት ለምን በእግዚአብሔር ላይ ታማርራለህ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ንዅሉ ቓለይ ኣይምልሰለይን’ እናበልካ፥ ስለ ምንታይ ኢኻ ምስኡ እትከራኸር?
Amharic Tigrinya 2011 ብነገሩ ምላሽ ኣይህብን እዩ እሞ፡ ስለምንታይ ምስኡ እትካራኸር?