Job 32:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤሊሁ ድማ፡ እዮብ ካባኡ ስለ ዝዓበዩ፡ ክሳዕ ዚዛረብ ተጸበየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤሊ​ዩስ ግን ከእ​ርሱ ይልቅ ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ነበ​ሩና ለኢ​ዮብ መልስ ለመ​ስ​ጠት ጠብቆ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤሊሁ ግን ከእርሱ ይልቅ ሽማግሌዎች ነበሩና ከኢዮብ ጋር መናገርን ጠብቆ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእርሱ ይልቅ ሽማግሌዎች ነበሩና ኤሊሁ ከኢዮብ ጋር የሚናገርበትን ጊዜ ይጠባበቅ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤልሁ ኡንቱንቱፐ ቴፋትያ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ኡባይ ሃሳያ ዉርሳና ጋካናዉ ናጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eelihu unttunttuppe teefatiyaa diraw, unttunttu ubbay haasayaa wurssana gakkanaw naageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eelihuy hankkoytappe yelaga gidida gishshas hankkoyti banttas dizayssa haasayi wursanaashe gakkanaas Iyoobera haasayanawu ba tara naago bolla dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሊሁይ ሃንኮይታፔ ዬላጋ ጊዲዳ ጊሻስ ሃንኮይቲ ባንታስ ዲዛይሳ ሃሳዪ ዉርሳናሼ ጋካናስ ኢዮቤራ ሃሳያናዉ ባ ታራ ናጎ ቦላ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤልሁይ ኤንታፈ ካሎትያ ግሾ ኤንቲ ኡባይ ሃሳያ ዉርሳና ጋካናዉ ናግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Elihuy entafe kaalotiya gisho enti ubbay haasaya wursana gakanaw naagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤሊሁ፣ ሌሎቹ በዕድሜ ይበልጡት ስለ ነበር ከእነርሱ ቀድሞ ለኢዮብ ሳይናገር ቈየ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኤሊሁ በዕድሜ ከሌሎቹ ያነሰ በመሆኑ ሁሉም ተናግረው እስከሚጨርሱ ድረስ በተራው ከኢዮብ ጋር ለመናገር ይጠባበቅ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኤሊሁ ብዕድመ ይዓብይዎ ስለ ዝነበሩ ንሳቶም ክዛረቡ እንተለዉ ኤሊሁ እንተይተዛረበ ፀንሐ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዕድመ ይዐብይዎ ስለ ዝነበሩ፡ ኤሊሁ ንእዮብ ከይተዛረቦ ጸንሔ።