Job 32:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መልሲ ስለ ዘይረኸቡ፡ ንእዮብ ከኣ ፈረድዎ እሞ፡ ቍጥዓኡ ኣብ ልዕሊ ሰለስተ ኣዕሩኽቱ እውን ተላዕለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም እንደ ኀጢ​አ​ተኛ አደ​ረ​ጉት እንጂ ለኢ​ዮብ የሚ​ገባ መልስ መመ​ለስ ስላ​ል​ቻሉ በሦ​ስቱ ባል​ን​ጀ​ሮቹ ላይ ተቈጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም በኢዮብ ፈረዱበት እንጂ የሚገባ መልስ ስላላገኙ በሦስቱ ባልንጀሮቹ ላይ ተቈጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም በኢዮብ ፈረዱበት እንጂ የሚገባ መልስ ስላላገኙ በሦስቱ ባልንጀሮቹ ላይ ተቈጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤልሁ ቃይ ኢዮባ ሄዙ ላገቱዋካ ሀንቀቴዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ አ ጮ ባይዛንቻ ጌድኖፐ አትና፥ አዉ ሱረ ዛሩዋ ዛራናዉ ዳንዳይበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eelihu k'ay Iyyooba heezzu laggetuwaakka hank'k'etteedda; ayaw gooppe, unttunttu Aa c'oo bayzzanchcha geeddinoppe attina, aw suure zaaruwaa zaaranaw danddayibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Iyoobe lagge heedzdzati Iyoobe bolla pirdafe attiin iza ammanththiza qaala yooti ammanththontta gishshas istta bollaka hanqettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኢዮቤ ላጌ ሄቲ ኢዮቤ ቦላ ፒርዳፌ ኣቲን ኢዛ ኣማንዛ ቃላ ዮቲ ኣማንንታ ጊሻስ ኢስታ ቦላካ ሃንቄቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ እያ ጮ ባላ ግድ ፕርድድ፥ እያዉ በሲያ ዛሮ እማናዉ ዳንዳእቦና ግሾ ኤልሁይ ሀ ሄ ላገታ ቦላካ ሀንቀትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti iya coo bala gidi pirdidi, iyaw bessiya zaaro immanaw danda7iboona gisho Elihuy ha heedzu laggeta bollaka hanqetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሦስቱ የኢዮብ ጓደኞች በኢዮብ ላይ መፍረድ እንጂ፣ ነገሩን ሊያሳምኑት ስላልቻሉ፣ በእነርሱም ላይ ተቈጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኢዮብ ላይ የሚያስፈርድ በቂ መልስ ባለመስጠታቸው፥ ኤሊሁ በሦስቱ ጓደኞቹም ላይ ተቈጥቶ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሰለስተ ፈተውቱ ግና ምላሽ ስለ ዝሰኣኑሉ፥ ኣብ ኢዮብውን ስለ ዝፈረዱ፥ ኤሊሁ ዀረየሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ሰለስተ ፈተውቱውን፡ ንእዮብ ምላሽ ስለ ዘይረኸቡሉ እሞ ስለ ዝፈረድዎ፡ ኰረየሎም።