Job 32:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ቍጥዓ ኤሊሁ ወዲ ባራጌል፡ እቲ ቡሳዊ፡ ካብ ዓሌት ራም ነደደ። ኣብ ልዕሊ እዮብ ካብ ኣምላኽ ንርእሱ ስለ ዘጸደቐ፡ ቍጥዓኡ ኣንደደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ው​ስ​ጢድ ሀገር ከአ​ራም ወገን የሆነ የቡ​ዛ​ዊው የባ​ር​ክ​ኤል ልጅ ኤሊ​ዩስ ተቈጣ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ራሱን ጻድቅ አድ​ርጎ ነበ​ርና ኢዮ​ብን ተቈ​ጣው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከራም ወገን የሆነ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ የኤሊሁ ቍጣ ነደደ፤ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና ኢዮብን ተቈጣው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከራም ወገን የሆነ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ የኤሊሁ ቁጣ ነደደ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና ኢዮብን ተቈጣው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢዮብ ጾሳ ጽሉዋ ግያዋ አጊደ፥ ባረና ጽሉዋ ኦዳ ድራዉ፥ ራማ ያራ ግድያ ቡዝያ ባርኬላ ናአይ ኤልሁ ኢዮባ ቦላ ሎይ ሀንቀቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyoobi S'oossaa s'illuwaa giyaawaa aggiide, barena s'illuwaa ootseedda diraw, Raama yara gidiyaa Buuziyaa Barkkeela na'ay Eelihu Iyyooba bolla loytsi hank'k'etteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eraama zereththafe Buuze dere as Barakele naa Eelihuy; Iyoobi bana Xoossafe aaththidi xillisida gishshas Iyoobe bolla keehi hanqettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤራማ ዜሬፌ ቡዜ ዴሬ ኣስ ባራኬሌ ና ኤሊሁይ ኢዮቢ ባና ጾሳፌ ኣዲ ጺሊሲዳ ጊሻስ ኢዮቤ ቦላ ኬሂ ሃንቄቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮብ ፆሳፈ አድ ባና ፅሎ ኦዳ ግሾ፥ ራማ ያራፐ ግድዳ ቡዛ ቢታፈ ይዳ ባርከላ ናአይ ኤልሁይ እዮባ ቦላ ሀንቀትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyobi Xoossaafe aathidi bana xillo oothida gisho, Rama yarape gidida Buza biittafe yida Barkela na7ay Elihuy Iyyoba bolla hanqetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከራም ወገን የሆነው፣ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ግን ኢዮብ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ ስላደረገ እጅግ ተቈጣው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የራም ቤተሰብ የነበረው ቡዛዊው የባራኬል ልጅ ኤሊሁ ኢዮብ ራሱን ከእግዚአብሔር አብልጦ ጻድቅ ስላደረገ ተቈጣ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ፥ ወዲ ባርክኤል ካብ ዓሌት ቡዝ ካብ ወገን ራም ዝኾነ ኤሊሁ ብቝጥዓ ነደደ፤ ካብ እግዚኣብሄር ንላዕሊ ኢዮብ ንባዕሉ ኣፅዲቑ ነበረሞ፥ ኣበርቲዑ ዀረየሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኤሊሁ፡ ወዲ ባርኪኤል ቡዛዊ ኻብ ዓሌት ራም፡ ብዂራ ተናደደ፡ ንእዮብ ከኣ፡ ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ንነፍሱ ስለ ዘጽደቓ፡ ኣበርቲዑ ዀረየሉ።