Job 32:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እዞም ሰለስተ ሰባት ንእዮብ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ጻድቕ ስለ ዝነበረ፡ መልሲ ምሃብ ኣቋረጽዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​ብም በፊ​ታ​ቸው ራሱን ጻድቅ አድ​ርጎ ነበ​ርና እነ​ዚያ ሦስቱ ወዳ​ጆቹ ለኢ​ዮብ ለመ​መ​ለስ ዝም አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮብም ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና እነዚያ ሦስቱ ሰዎች መመለስን ተዉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮብም ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና እነዚያ ሦስቱ ሰዎች መመለስን ተዉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢዮብ፥ “ታን ጽሎ አሳ” ጌዳ ድራዉ፥ ሀ ሄዙ አሳቱ አዉ ዛሩዋ እምያዋ አግ ባሼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyoobi, «Taani s'illo asaa» geedda diraw, ha heezzu asatuu aw zaaruwaa immiyaawaa aggi basheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyoobi, «Tani xillo asa» giza qofa laammontta gishshas heedzdzu asati iza zorizayssa aggida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮቢ፥ «ታኒ ጺሎ ኣሳ» ጊዛ ቆፋ ላሞንታ ጊሻስ ሄ ኣሳቲ ኢዛ ዞሪዛይሳ ኣጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮብ፥ “ታኒ ፅሎ አስ” ግዳ ግሾ፥ ሀ ሄ አሳት እያዉ ዛሮ እሞ አጋግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyobi, “Taani xillo asi” gida gisho, ha heedzu asati iyaw zaaro imo aggaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮብ በበኩሉ ራሱን እንደ ጻድቅ ቈጥሮ ስለ ነበር፣ እነዚህ ሦስት ሰዎች ለእርሱ መልስ መስጠታቸውን ተዉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮብ “እኔ ጻድቅ ሰው ነኝ” ብሎ በሐሳቡ ስለጸና፥ ሦስቱ ሰዎች ንግግራቸውን አቆሙ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮብ “ፃድቕ ሰብ እየ” ኢሉ ዝኣምን ስለ ዝነበረ፥ እቶም ሰለስተ ሰብኡት ምላሽ ምሃብ ሓደጉ።
Amharic Tigrinya 2011 እዮብ ንርእሱ ጻድቕ ኰይኑ ስለ እተራእዮ፡ እቶም ሰለስተ ሰብኡት ምላሽ ምሃብ ሐደጉ።