Job 31:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መንኵበይ ሒዘ ንርእሰይ ከም ኣኽሊል ምኣሰሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በት​ከ​ሻዬ ላይ እሸ​ከ​መው ነበር፥ አክ​ሊ​ልም አድ​ርጌ በራሴ አስ​ረው ነበር፥ በብ​ዙ​ዎ​ችም መካ​ከል አነ​ብ​በው ነበር፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በትከሻዬ ላይ እሸከመው፥ አክሊልም አድርጌ በራሴ አስረው ነበር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በትከሻዬ ላይ እሸከመው፥ አክሊልም አድርጌ በራሴ ላይ አስረው ነበር፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎይቱዋዳን ታን ታ ሀሽያን ዎና ሽን! ካላቻዳን ታ ሁጲያን ቶካናሽን!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Woytuwaadan taani ta hashiyaan wotsana shin! Kallachchaadan ta huup'iyaan tookkanashin!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Woyto mala tani ta hashen tookkanakkoshin; kallachcha malakka ta hu7e bolla goxxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎይቶ ማላ ታኒ ታ ሃሼን ቶካናኮሺን፤ ካላቻ ማላካ ታ ሁኤ ቦላ ጎጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) በእያኮ ዎይቶዳ ቆን አዳ ማአናሽን፥ ካላቻዳ ታ ሁጰን ዎናሽን!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Be7iyako woytoda qoodhen aathada ma7anashin, Kallachada ta huuphen wothanashin!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በርግጥ ትከሻዬ ላይ በደረብሁት፣ እንደ አክሊልም ራሴ ላይ በደፋሁት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደ ሽልማት ምልክት በደረቴ ላይ አደርጋቸው ነበር። እንደ አክሊልም በራሴ ላይ ባስቀመጥኳቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ማእገረይ ምፆርክዎ፤ ኣኽሊል ገይረውን ኣብ ርእሰይ ምደፋእኽዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ብሓቂ ኣብ መንኩበይ ምጾርክዎ፡ ዘውደይውን ምገበርክዎ፡