Job 31:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ኣብ ላዕሊ ዘሎ ኣምላኽ ክኽሕዶ ስለ ዝነበረኒ፡ ብፈራዲ ኪቕጻዕ ዝግብኣኒ በደል እውን እዩ ነይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በል​ዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በዋ​ሸሁ ነበ​ርና ይህ ደግሞ ትልቅ በደል ይሁ​ን​ብኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልዑል እግዚአብሔርን በካድሁ ነበርና ይህ ደግሞ ፈራጆች የሚቀጡበት በደል በሆነ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልዑል እግዚአብሔርን በካድሁ ነበርና፥ ይህ ደግሞ በፈራጆች የሚያስቀጣ በደል በሆነ ነበር።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃን ደእያ ጾሳ ካዳድ ሽን። ሄ ናጋራይካ ፕርዳን ሙርስያ ናጋራ ግዴ ሽን።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) D'ok'k'an de'iyaa S'oossaa kaddaad shin. He nagaraykka pirddan murissiyaa nagaraa gidee shin.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani hayssa mala ooththidaakko salon diza xoossa kaddo gidida gishshas hayti ha oosoti ta bolla pirda ehiza nagarata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ሃይሳ ማላ ኦዳኮ ሳሎን ዲዛ ጾሳ ካዶ ጊዲዳ ጊሻስ ሃይቲ ሃ ኦሶቲ ታ ቦላ ፒርዳ ኤሂዛ ናጋራታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ፕርዳ ኤህያ ናጋራ ግድያ ግሾ ፆሳ ካዳስ ጉሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi pirda ehiya nagara gidiya gisho Xoossaa kaddas guussu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለልዑል እግዚአብሔር ታማኝ አለመሆኔ ነውና፣ ይህም ደግሞ የሚያስቀጣኝ በደል በሆነ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ማድረግ በላይ ለሚገኘው አምላክ እምነተቢስነት ስለ ሆነ፥ እነዚህ ድርጊቶች የሞት ፍርድ የሚያመጡ ኃጢአቶች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ ምግባር ንልዑል እግዚአብሔር ምኽሓድ እዩሞ፥ እዙይ ከዓ ፈራዶ ዝቐፅዑሉ በደል ምዀነ ነይሩ።”
Amharic Tigrinya 2011 በዚ ኸምዝስ ንልዑል ኣምላኽ ከሓዲኡ ምዀንኩ ነይረ እሞ፡ እዚ ኸኣ ፈራዲ ዚቕጽዖ ኣበሳ ምዀነ ነይሩ።