Job 30:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስጋኦም ካብ ቁጥቋጥን ሱር ጁኒፐርን ማሎ ዝቖርጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እየ​ዞሩ የሚ​ለ​ም​ኑና የሚ​በሉ በቅ​ል​ው​ጥም የሚ​ኖሩ ወራ​ዶች፥ ዐመ​ፀ​ኞ​ችና ከበጎ ነገ​ሮች ሁሉ የተ​ቸ​ገሩ ናቸው። ከታ​ላቅ ረኃ​ብም የተ​ነሣ ጨው ጨው የሚ​ለ​ውን የእ​ን​ጨት ሥር ይበ​ላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በቍጥቋጦ አጠገብ ያለውን ጨው ጨው የሚለውን አትክልት ይለቅማሉ፤ የክትክታ ሥር ደግሞ መብላቸው ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በቁጥቋጦ አጠገብ ያለውን ጨው ጨው የሚለውን ቅጠላ ቅጠል ይቀጥፋሉ፥ እንዲሞቃቸውም የክትክታ ሥር ይበላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሻራፋነ ቦንጭያ ማጼድኖ፤ ማልኤና ሳንካራ ጻጶቱዋካ ሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay sharafaanne bonc'c'iyaa mas'eeddino; mal"enna sankkaaraa s'ap'otuwaakka meeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Maxine mala mal7iza bazzon mokkiza dumma dumma miththa hayththata maxeettes; mal7ontta sankkara xapho qorereththi meettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማጺኔ ማላ ማልኢዛ ባዞን ሞኪዛ ዱማ ዱማ ሚ ሃይታ ማጼቴስ፤ ማልኦንታ ሳንካራ ጻጶ ቆሬሬ ሜቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጩማነ ቦንጮ ማፅዶሶና፤ ማልኦና ሳንካራ ፃጶ ምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Cumadhenne bonco maxidosona; mal7onna sankara xapho midosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከቍጥቋጦ ምድር ጨው ጨው የሚል አትክልት ለቀሙ፤ ምግባቸውም የክትክታ ሥር ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጨው ጨው የሚሉ የበረሓ ቅጠላ ቅጠሎችን ይለቅሙ ነበር፤ ጣዕም የሌላቸውንም የክትክታ ሥሮች ይበሉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ጥቓ ቘጥቋጥ ዘሎ፥ ጨው ጨው ዝብል ኣትኽልቲ ይኣርዩ፤ ሱር ታህሶስውን ምግቦም ይገብሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ጥቓ ቘጥቋጥ ቈጽሊ ኣምዒ ይቕንጥቡ፡ ሱር ቈጥቋጥ ምግቦም ይገብሩ።