Job 3:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ መቓብር እንተ ረኺቦሞ ዚሕጐሱን ዚሕጐሱን መን እዮም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባገኙትም ጊዜ ደስ ለሚላቸው፥ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለምን ተሰጠ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዱፉዋ ቢደ ጋክያ ዎደ፥ ናሸቻንነ እልልሳን ፖጩምያዋንቶ ደኡ አያዉ እመቴዴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | duufuwaa biide gakkiyaa wode, nashshechchaaninne ililssan pooc'ummiyaawanttoo de'uu ayaw imetteedee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Duge duufon gelishe ufayettizaytas de7oy ays imettizee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዱጌ ዱፎን ጌሊሼ ኡፋዬቲዛይታስ ዴኦይ ኣይስ ኢሜቲዜ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዱፎ ጋክያ ዎደ ኡፋይተይሳታስ፥ ደኦይ አይስ እመትዴ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Duufo gakiya wode ufayteysatas, de7oy ayis imetidee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወደ መቃብር ሲቃረቡ ደስ እያላቸው፣ በሐሤት ለሚሞሉ ሕይወት ለምን ተሰጠ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ መቃብር ሲደርሱ ደስታ ለሚሰማቸው ሕይወት የሚሰጣቸው ለምንድን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመቓብር ምስ ረኸቡ ብዕልልታ ደስ ዝብሎም፥ ሓሴትውን ንዝገብሩ፥ ህይወት ንምንታይ ተውሃበ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ንመቓብር ምስ ረኸቡ፡ እልል እናበሉ ኣዝዮም ዚሕጐሱ፡ |