Job 3:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪ እዚ እዮብ ኣፉ ከፊቱ ንመዓልቱ ረገመ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፈተ፥ የተወለደባትንም ቀን ረገመ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትንም ቀን ረገመ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኢዮብ ባረ ዶና ዶዪደ፥ ባረ የለቴዳ ጋላሳ ሀዋዳን ያጊደ ሸቄዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Iyyoobi bare doonaa dooyiide, bare yeletteedda gallassaa hawaadan yaagiide shek'k'eedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe guye Iyoobi haasaya doommides; ba yelettida gallassaa, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ጉዬ ኢዮቢ ሃሳያ ዶሚዴስ፤ ባ ዬሌቲዳ ጋላሳ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እዮብ ባ ዶና ዶይድ፥ ባ የለትዳ ጋላሳ ሀይሳዳ ያግድ ባድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Iyyobi ba doona dooyidi, ba yeletida gallasaa haysada yaagidi baaddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትን ቀን እንዲህ ሲል ረገመ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ኢዮብ ኣፉ ኸፊቱ፥ ነታ ዝተወለደላ መዓልቲ ረገማ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ እዮብ ኣፉ ኸፊቱ ንመዓልቲ ልደቱ ረገማ። |