Job 28:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ወሓይዝ ምእንቲ ኸይውሕዝ ይኣስሮ። ነቲ ዝተሓብአ ነገር ድማ ናብ ብርሃን የውጽኦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የፈ​ሳ​ሹ​ንም ጥል​ቀት ይገ​ል​ጣል። ኀይ​ሉ​ንም በብ​ር​ሃን ይገ​ል​ጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈሳሹም እንዳይንጠባጠብ ይገድባል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የወንዞችን መነሻዎች ይፈልጋል ፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሃ ፑልቱዋ ቦክኖ፤ ጌሜዳባቱዋካ ፖኡዋ ከሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haatsaa pulttuwaa bookino; geemmeeddabatuwaakka poo'uwaa kessee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shaafata pulttota teqqees; biitta giddon qotan diza miishshata qoncce kessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻፋታ ፑልቶታ ቴቄስ፤ ቢታ ጊዶን ቆታን ዲዛ ሚሻታ ቆንጬ ኬሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሃ ሄ በሳራ ጎጎና መላ ዜረስ፤ ጌምዳባታ ፖኦ ከሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haathi he bessaara goggonna mela zeeres; geemmidabata poo7o kessees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ፈሳሲ ኸየንጠብጥብ ይሓትሞ፤ ነቲ ተሰዊሩ ዝነበረ ድማ ናብ ብርሃን የውፅእዎ።”
Amharic Tigrinya 2011 ንመገዲ ማያት ከይነጥብ ይዐብሶ፡ ንስውር ነገር ናብ ብርሃን የውጽኦ።