Job 26:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ እዚ ኽፋል መገድታቱ እዩ፡ ብዛዕባኡ ግና ክንደይ ውሑድ እዩ ዚስማዕ፧ ነጎዳ ሓይሉ ግና መን ክርድኦ ይኽእል? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ ይህ የመንገዱ ክፍል ነው፤ የቀሩትንም ነገሮቹን እንሰማለን፤ በሚያደርግበትስ ጊዜ የነጐድጓዱን ኀይል የሚያውቅ ማን ነው?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ ይህ የመንገዱ ዳርቻ ብቻ ነው፤ ይህም የሰማነው ነገር ምንኛ ጥቂት ነው! የኃይሉንስ ነጐድጓድ ያስተውል ዘንድ ማን ይችላል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ እነኚህ የሥራዎቹ ጫፎች ብቻ ነው፥ ይህም የሰማነው ነገር ምንኛ ጥቂት ነው! የኃይሉንስ ነጐድጓድ ማን ማስተዋል ይችላል?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ኡባይ ጾሳይ ኦዳ ኦሶቱዋፐ አማሬዳዋንታ፤ ኑን ስስያዌ ሳሱከ ጻላላ። ያትና፥ አ ዎልቃ ግታተ አኬካናዉ ዳንዳይያዌ ኦኔ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu ubbay S'oossay ootseedda oosotuwaappe amareedawantta; nuuni sisiyaawe saasuketsaa s'alala. Yaatina, Aa wolk'k'aa gitatetsaa akeekanaw danddayiyaawe oonee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haytanti ubbay Xoossi ooththiza oosotappe guuththata; nu siyizayssi izas saasuketh xalla; wolqqama giirissa izayssa ooni akeekanawu dandayzee?» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታንቲ ኡባይ ጾሲ ኦዛ ኦሶታፔ ጉታ፤ ኑ ሲዪዛይሲ ኢዛስ ሳሱኬ ጻላ፤ ዎልቃማ ጊሪሳ ኢዛይሳ ኦኒ ኣኬካናዉ ዳንዳይዜ?» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ፆሳይ ኦያ ኦሶታፐ ጉታ፤ ኑ እያ ካልካሻ ፃላላ ስኦስ፤ እያ ዎልቃ ደሹዋ አኬካናዉ ዳንዳኤይ ኦኔ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Xoossay oothiya oosotape guuthata; nu iya kalkashaa xalaala si7oos; iya wolqaa deshuwa akeekanaw danda7ey oonee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤ ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው! የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ከሚሠራቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው፤ የምንሰማውም ሹክሹክታውን ብቻ ነው፤ የኀይሉን ነጐድጓድማ ማን ሊያስተውል ይችላል?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ እዙይ ናይ መንገዱ ወሰን ጥራሕ እዩ፤ እቲ ዝሰማዕናዮ ነገር ክንደይ ውሑድ እዩ፤ ነቲ ሓይሊ ነጐድጓዱኸ መን ከስተውዕሎ ይኽእል?” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከብቲ መገዱስ እንሆ፡ እዚ ሓደ ጫፍ ጥራይ እዩ፡ እቲ ብዛዕባኡ እንሰምዖ ሕሽዂሽዂስ ክንደይ ቅሩብ እዩ፡ ነቲ ነጒዲ ስልጣኑኸ መን እዩ ኼስተውዕሎ ዚኽእል? |