Job 24:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዋላ እኳ ደሓን ኪኸውን እንተ ተዋህቦ፡ ኣብኣ ዚዓርፈላ። ግናኸ ኣዒንቱ ኣብ መገድታተን እየን ዘለዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በታ​መ​መም ጊዜ መዳ​ንን ተስፋ አያ​ደ​ር​ግም። ነገር ግን እርሱ በሕ​ማሙ ይሞ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በደኅና አኑሮአቸዋል፥ በዚያም ይታመናሉ፤ ዓይኖቹ ግን በመንገዳቸው ላይ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔር በደኅና አኑሮአቸዋል፥ በዚያም ይታመናሉ፥ ዐይኖቹ ግን መንገዳቸውን ይመለከታሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ኡንቱንቱ ሳሮ ደአናዳን ኦፐካ፥ ኡንቱንቱ ኦግያ ዎቼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay unttunttu saro de'anaadan ootsooppekka, unttunttu ogiyaa wochchee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi istta saron daana mala ooththikokka, istti biza oge ubbaa tishshi histti xeellees
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኢስታ ሳሮን ዳና ማላ ኦኮካ፥ ኢስቲ ቢዛ ኦጌ ኡባ ቲሺ ሂስቲ ጼሌስ
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ኤንቲ ሳሮ ዳናዳ ኦኮካ፥ ኤንታ ኦግያ ዎቼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay enti saro daanada oothikoka, enta ogiya wochees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያለ ሥጋት እንዲኖሩ ትቷቸው ይሆናል፤ ዐይኖቹ ግን በመንገዳቸው ላይ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በሰላም እንዲኖሩ ቢፈቅድላቸውም እንኳ የሚሄዱበትን መንገድ ሁሉ አተኲሮ ይመለከታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብሰላም ኣንቢርዎም እዩ፤ ብእኡውን ይእመኑ፤ ኣዒንቱ ግና ኣብ ልዕሊ መንገዶም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ህድኣት ሂቡ የዕርፎም፡ ኣዒንቱውን ንመገዶም ይቛመታ።