Job 24:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ማህጸን ክትርስዖ እያ፤ እቲ መትሎ ጥዑም ክምግቦ እዩ፤ ድሕሪ ደጊም ኣይክዝከርን እዩ፤ ክፍኣት ድማ ከም ገረብ ክስበር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ ኀጢ​አ​ቱን ያስ​ባል። እንደ ጤዛ ትነት ይጠ​ፋል። እንደ ሥራ​ውም ይከ​ፈ​ለ​ዋል። ዐመ​ፀ​ኛም ሁሉ እንደ በሰ​በሰ ዛፍ ይሰ​በ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማኅፀን ትረሳዋለች፤ ትልም በደስታ ይጠባዋል፤ ዳግመኛም አይታሰብም፤ ክፋትም እንደ ዛፍ ይሰበራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማኅፀን ትረሳዋለች፥ ትልም በደስታ ይጠባዋል፥ ዳግመኛም የሚያስታውሰው የለም፥ ክፋትም እንደ ዛፍ ይሰበራል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀራይ አትና፥ የሌዳ አየቱካ ኡንቱንታ ሀሳይክኖ። ጉጹኒ ኡንቱንቱ አሹዋ ማልእና ሜ። ኡንቱንቱ ኢታ ኦሱካ ኩንዴዳ ምዳን መአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haray attina, yeleedda aayetuukka unttuntta hassaykkino. Gus'unii unttunttu ashuwaa mal"ina mee. Unttunttu iita oosuukka kunddeedda mitsaadan me"ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta aayeti ubbay istta dogana; istta ashozakka guxuney maana; iita asati qofettokona; hessaththoka miththa mala meqerettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ኣዬቲ ኡባይ ኢስታ ዶጋና፤ ኢስታ ኣሾዛካ ጉጹኔይ ማና፤ ኢታ ኣሳቲ ቆፌቶኮና፤ ሄሳካ ሚ ማላ ሜቄሬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) የልዳ አየት ኤንታ ዶጋና፤ ጉፁነይ ኤንታ አሹዋ ማና፤ ኢታ አሳይ ሀሳየቶኮና፤ ምዳ መቃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yelida aayeti enta dogana; Guxuney enta ashuwa maana; iita asay hassayetokona; mithada meqana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተሸከመቻቸው ማሕፀን ትረሳቸዋለች፤ ትል ይቦጠቡጣቸዋል፤ ክፉዎች እንደ ዛፍ ይሰበራሉ፤ የሚያስታውሳቸውም የለም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናቶቻቸው ሁሉ ይረሱአቸዋል፤ ሥጋቸውንም ትል ይበላዋል፤ ክፉ ሰዎች አይታወሱም፤ ነገር ግን እንደ ዛፍ ይሰባበራሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ማህፀን ትርስዖ፤ ሓሰኻ ድማ ብሓጎስ ይጠብዎ፤ ዝዝክሮውን የለን፤ ክፍኣትውን ከም ኦም ይስበር።
Amharic Tigrinya 2011 ማሕጸን ይርስዖ፡ ሓሳኹ ብእኡ ይጸግቡ፡ ዚዝክሮውን የልቦን፡ እከይ ከም ኦም ይስበር።