Job 24:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዘመን ካብቲ ዅሉ ዚኽእል ስዉር ስለ ዘይኰነ፡ እቶም ዝፈልጥዎ መዓልትታቱ ዘይርእይዎ ስለምንታይ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘመ​ኖ​ችን ለምን ረሳ​ቸው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁሉን ከሚችል አምላክ ዘንድ ዘመናት አልተሰወረምና እርሱን የሚያውቁ ለምን ወራቱን አያዩም?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሁሉን የሚችል አምላክ የወሰናቸውን ጊዜያት ለምን አያሳውቅም? የሚያውቁትስ ቀኖቹን ለምን አያዩም?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባ ዳንዳይያ ጾሳይ ፕርድያ ዎድያ አያዉ ኬረኔ? አ ኤርያዋንቱ ሄ ዎድያ አያዉ በእክኖ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaa Danddayiyaa S'oossay pirddiyaa wodiyaa ayaw keerennee? Aa eriyaawanttu he wodiyaa ayaw be'ikkinoo?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ubbaa Dandayza Xoossay ays ba pirda immana gallassa baribeennee? Izas ammanettidayti awude gakkanaas iza pirda qaala naagettandettoo?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኡባ ዳንዳይዛ ጾሳይ ኣይስ ባ ፒርዳ ኢማና ጋላሳ ባሪቤኔ? ኢዛስ ኣማኔቲዳይቲ ኣዉዴ ጋካናስ ኢዛ ፒርዳ ቃላ ናጌታንዴቶ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ዳንዳእያ ፆሳይ ፕርዳ ዎደ አይስ ቃንፀኔ? እያ ኤረይሳት ሄ ዎድያ አይስ ጮ ናጎና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Danda7iya Xoossay pirda wode ayis qanxennee? Iya ereysati he wodiya ayis coo naagonna?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሁሉን የሚችል አምላክ ለምን የፍርድ ቀን አይወስንም? እርሱን የሚያውቁትስ ለምን ያን ቀን እንዲያው ይጠባበቃሉ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሁሉን የሚችል አምላክ ፍርድ የሚሰጥበትን ጊዜ ለምን አይወስንም? የእርሱ ታማኞችስ የፍርዱን ቃል እስከ መቼ ይጠባበቃሉ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቲ ዅሉ ዝኽእል ኣምላኽ ዘመናት ኣይተሰወሩንሞ፥ እቶም ንእኡ ዝፈልጡ ስለ ምንታይ ነተን ኣዋርሕ ዘይሪኡወን።
Amharic Tigrinya 2011 ስለምንታይ እቲ ዂሉ ዚኽእል ነቲ ጊዜታት ዘይስውሮ፡ ስለምንታይ ደኣ እቶም ዚፈልጥዎ ንመዓልትታቱ ዘይርእይወን?