Job 23:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንታይ ቓላት ከም ዚምልሰለይ ምፈለጥኩ፣ እንታይ ከም ዚብለኒ ድማ ምተረዳእኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሚ​ሰ​ጠ​ኝ​ንም ፈውስ አውቅ ነበር፥ የሚ​ለ​ኝ​ንም አስ​ተ​ውል ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሚመልስልኝም ቃል ምን እንደ ሆነ አውቅ ነበር፥ የሚለኝንም አስተውል ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሚመልስልኝም ቃል ምን እንደሆነ አውቅ ነበር፥ የሚለኝንም አስተውል ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ታ ሞቶ ዛርያዌ አየንቶካ ታን ኤራና ሽን! እ ታና ግያዋካ አኬካና ሽን!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I ta mootoo zaariyaawe ayenttokka taani erana shin! I taana giyaawaakka akeekana shin!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Taas imettiza zaarozakka ta eranakkoshin; tana izi ay gaanaakko ta eranakkoshin.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታስ ኢሜቲዛ ዛሮዛካ ታ ኤራናኮሺን፤ ታና ኢዚ ኣይ ጋናኮ ታ ኤራናኮሺን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታዉ ዛራናይ አይበኮ ኤራናሽን፥ እ አይ ግያኮ በአናሽን!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I taw zaaranay aybeko eranashin, I ay giyako be7anashin!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚመልስልኝ ቃል ምን እንደ ሆነ ባወቅሁ ነበር፤ የሚለኝንም ባስተዋልሁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚሰጠኝን መልስ ዐውቅ ነበር፤ ምን እንደሚለኝም እረዳ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ዝምልሰለይ ቃል ምፈለጥክዎ፤ እንታይ ከም ዝብለኒ ድማ መስተውዓልኩ ነይረ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ዚመልሰለይ ቃላት ምፈለጥክዎ፡ እንታይ ከም ዚብለኒ ኸኣ መስተውዐልኩ ነይረ።