Job 23:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድሚኡ ጉዳየይ ምተማጐትኩ፡ ኣፈይ ድማ ብሞጎት እመልእ ነይረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠ​ራ​ሁት ቢኖር ይነ​ግ​ረኝ ነበረ፥ ስከ​ራ​ከ​ርም አፌ ዝም አይ​ልም ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በፊቱ ሙግቴን አዘጋጅ ነበር፥ አፌንም በማስረጃ እሞላው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በፊቱ አቤቱታዬን አቀርብ ነበር፥ አፌንም በማስረጃ እሞላው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትንቶ፥ ታን ታ ሞቱዋ አ ስንን ብዳና ሽን! ታ ዶናካ ፓሉምያን ኩንና ሽን!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatintto, taani ta mootuwaa Aa sintsan biddana shin! Ta doonaakka palumiyaan kuntsana shin!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) ta maganaa ta izas shiishshanakkoshin; ta mishaza maarara ta izs shiishshanakkoshin.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታ ማጋና ታ ኢዛስ ሺሻናኮሺን፤ ታ ሚሻዛ ማራራ ታ ኢዛስ ሺሻናኮሺን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ታ መቱዋ እያ ስንን ዎናሽን! ታ ዶና ሞቶን ኩንናሽን!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani ta metuwa iya sinthan wothanashin! Ta doona mooton kunthanashin!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጕዳዬን በፊቱ አቀርብ ነበር፤ አፌንም በሙግት እሞላው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አቤቱታዬን በፊቱ አሰማ ነበር፤ የመከላከያ መልሴንም በዝርዝር አቀርብ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ቅድሚኡ ነገረይ መፍሰስኩ፤ ንኣፈይውን ብመርትዖ ምመላእኽዎ ነይረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ቅድሚኡ ነገረይ መፍሰስኩ፡ ንኣፈይ ብመርትዒ ምመላእኩ።