Job 22:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ በቲ ዅሉ ዚኽእል ባህታኻ፡ ገጽካ ድማ ናብ ኣምላኽ ከተልዕል ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያን ጊዜ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ሞገ​ስን ታገ​ኛ​ለህ። ወደ ሰማ​ይም በደ​ስታ ትመ​ለ​ከ​ታ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፥ ፊትህንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፥ ፊትህንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋፐ ጉይያን፥ ኔን ኡባ ዳንዳይያ ጾሳን ቱሙ ናሸታና፤ ዬላተናን ጾሳኮ ፑደ ጼላና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaappe guyyiyaan, neeni Ubbaa Danddayiyaa S'oossan tumu nashettana; yeellatennaan S'oossaakko pude s'eelana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Ubbaa Dandayza Xoossaan neni ufayettana; izan ammanettada ne daana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኡባ ዳንዳይዛ ጾሳን ኔኒ ኡፋዬታና፤ ኢዛን ኣማኔታዳ ኔ ዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ነ ኡባ ዳንዳእያ ፆሳን ኡፋይታና፤ ዬላቶና ፆሳኮ ፑደ ፄላና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode ne Ubbaa Danda7iya Xoossan ufaytana; yeellatonna Xoossako pude xeellana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያ ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፤ ፊትህንም ወደ እግዚአብሔር ታቀናለህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል፤ በእርሱም ተማምነህ ትኖራለህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ንስኻ በቲ ዅሉ ዝኽእል ኣምላኽ ደስ ክብለካ እዩ፤ ገፅካውን ናብ እግዚኣብሄር ክተልዕል ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንስኻ በቲ ዂሉ ዚኽእል ባህ ኪብለካ፡ ገጽካውን ናብ ኣምላኽ ከተልዕል ኢኻ።