Job 22:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ምስኡ ተላለ፡ ብሰላምውን ኩን፡ በዚ ኸኣ ሰናይ ኪመጸካ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አሁ​ንም መታ​ገሥ ትችል እንደ ሆነ፥ ፍሬ​ህም ይበጅ እንደ ሆነ እስኪ ጽኑ ሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እንግዲህ አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፥ በዚያም መልካምን ታገኛለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኢዮባ፥ ሀእካ ጾሳዉ ሞደታ፤ አናና ሳሮ ደአ። ያቶፐ፥ ኔን አንጀታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Iyyoobaa, ha"ikka S'oossaw moodeta; aanana saro de'a. Yaatooppe, neeni anjjettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessa gishshas Iyoobe nenateththaa Xoossas haarisa; izarakka ne saron da; ne hayssa ooththiko lo7o miish demmana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳ ጊሻስ ኢዮቤ ኔናቴ ጾሳስ ሃሪሳ፤ ኢዛራካ ኔ ሳሮን ዳ፤ ኔ ሃይሳ ኦኮ ሎኦ ሚሽ ዴማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እዮባ፥ ሀእካ ፆሳራ ጊጋ፤ እያራ ሳሮ ደአ፤ ያትኮ ኔኒ አንጀታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Iyyoba, ha77ika Xoossara giiga; iyara saro de7a; yaatiko neeni anjetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእግዚአብሔር ተገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ በረከትም ታገኛለህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ስለዚህ ኢዮብ ሆይ፥ ራስህን ለእግዚአብሔር አስገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ ይህን ብታደርግ መልካም ነገርን ታገኛለህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሕዚ እውን ምስኡ ተሰማማዕ፤ ሰላምውን ይሃሉኻ፤ ከምዙይ እንተ ጌርካ ፅቡቕ ክትረክብ ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣር ምስኡ ተፋቐር ብሰላምውን ንበር፡ በዚ ጽቡቕ ክትረክብ ኢኻ።