Job 22:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ኣብ ብራኸ ሰማይዶ ኣይኰነን፧ ርኣዩ ድማ ከዋኽብቲ ክንደይ ልዕል ኢሎም፡ ክንደይ ልዕል ኢሎም!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ልዑል የወ​ደ​ደ​ውን ያደ​ርግ ዘንድ የሚ​ገ​ባው አይ​ደ​ለ​ምን? ትዕ​ቢ​ተ​ኞ​ች​ንስ አያ​ዋ​ር​ዳ​ቸ​ው​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በሰማያት ከፍ ከፍ አይልምን? ከዋክብትም እንዴት ከፍ ከፍ እንዳሉ ተመልከት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እግዚአብሔር በላይ በሰማያት አይደለምን? ከዋክብትም እንዴት ከፍ ባለ ስፍራ ላይ እንዳሉ ተመልከት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጾሳይ ቦላ ቃ ሳሉዋን ኡቲደ፥ ቃን ደእያ ጾልንተቱዋ ዱገ ጼሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «S'oossay bolla d'ok'k'a saluwaan uttiide, d'ok'k'an de'iyaa s'oolinttetuwaa duge s'eellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Xoossay dhoqqa salon dizayssa gidennee? Xoolintteti aykkoka dhoqqasohon diikkoka izi isttafe bollara diidi istta xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጾሳይ ቃ ሳሎን ዲዛይሳ ጊዴኔ? ጾሊንቴቲ ኣይኮካ ቃሶሆን ዲኮካ ኢዚ ኢስታፌ ቦላራ ዲዲ ኢስታ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፆሳይ ቃ ሳሉዋን ኡትድ፥ ቃን ደእያ ፆልንቶታ ዱገ ፄሌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Xoossay dhoqa saluwan uttidi, dhoqan de7iya xoolintota duge xeellees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እግዚአብሔር ከፍ ባለው ሰማይ የሚኖር አይደለምን? በሩቅ ከፍታ ያሉትን ከዋክብት ያያል!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር ከፍ ባለው ሰማይ የሚኖር አይደለምን? ከዋክብት ምንም እንኳ ከፍ ባለ ስፍራ ቢሆኑ፥ እርሱ ከበላያቸው ሆኖ ይመለከታቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እግዚኣብሄር ኣብ ሰማይዶ ልዕል ልዕል ኣይብልን? ከዋኽብቲውን ከመይ ልዕል ልዕል ከም ዝበሉ ተመልከት።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽሲ ኣብ ላዕሊ ኣብ ሰማይዶ ኣይኰነን? ርእሲ ኸዋኽብቲ ኽንደይ በሪኽ ከም ዝዀነ ጠምት።