Job 21:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እኩያት ስለምንታይ ይነብሩ፡ ይኣርጉ፡ እወ፡ ሓያላት ድዮም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ ምን ኀጢ​ኣ​ተ​ኞች በሕ​ይ​ወት ይኖ​ራሉ? በባ​ለ​ጠ​ግ​ነ​ትስ ስለ ምን ያረ​ጃሉ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ ምን ኃጢአተኞች በሕይወት ይኖራሉ? ስለ ምንስ ያረጃሉ? በባለጠግነትስ ስለ ምን ይበረታሉ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለምን ክፉዎች በሕይወት ይኖራሉ? ስለ ምንስ ያረጃሉ? ኃይላቸውንስ ስለምን ያጠነክራሉ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኢታ አሳቱ አያዉ ፓጻ ደእኖ? ኡንቱንቱ ላይይ አያዉ አዱቂ? ኡንቱንቱ ዎልቃይካ አያዉ ዳር ዳር ብ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Iita asatuu ayaw pas'a de'ino? Unttunttu laytsay ayaw aduk'k'ii? Unttunttu wolk'k'aykka ayaw dari dari bi?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ays iita asata layththay aduqqidi istta haaroykka daridi biitta bolla dizee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣይስ ኢታ ኣሳታ ላይይ ኣዱቂዲ ኢስታ ሃሮይካ ዳሪዲ ቢታ ቦላ ዲዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታ አሳት አይስ ፓፃ ደኦና? ኤንታ ላይይ አይስ አዱቂ? ኤንታ ዎልቃይ አይስ ዳር ዳር ብዴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iita asati ayis paxa de7oona? Enta laythay ayis aduqii? Enta wolqay ayis dari dari bidee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኀጢአተኞች ለምን በሕይወት ይኖራሉ? ለምን ለእርጅና ይበቃሉ? ለምንስ እያየሉ ይሄዳሉ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ክፉ ሰዎች ዕድሜአቸው ረዝሞ፥ ሃብታቸው በዝቶ በምድር ላይ ስለምን ይኖራሉ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓጢኣተኛታት ሰባት ስለ ምንታይ ብህይወት ዝነብሩ? ስለ ምንታይከ ዝኣርጉ? ብሃብቲኸ ስለ ምንታይ ዝብርትዑ?
Amharic Tigrinya 2011 ረሲኣን ብህይወት ዚነብሩ፡ ዚኣርጉ፡ ስልጣኖም ድማ ዚብርትዕስ፡ ስለምንታይ ኰን እዩ?