Job 21:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መንገዱ ናብ ገጹ ኪነግሮ እዩ፧ ነቲ ዝገበሮኸ መን ይፈድዮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መን​ገ​ዱን በፊቱ የሚ​ና​ገር ማን ነው? እርሱ የሠ​ራ​ው​ንስ የሚ​መ​ል​ስ​በት ማን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መንገዱን በፊቱ የሚናገር ማን ነው? የሠራውንስ የሚመልስበት ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ መንገዱ ፊቱ ለፊት የሚወቅሰው ማን ነው? ስለ ሠራውስ የሚቀጣው ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታ አሳ አ ኢታተዉ ኦኔ ዋላሳናዌ? እ ኦዳ ኢታባዉካ አ ሙራናዌ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iita asaa Aa iitatetsaw oonee walassanawe? I ootseedda iitabawukka Aa muranawe oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iita as iza iitateththaa gishshas walassizay oonee? Iza iita oosoza gishshas iza qaxxayanay oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ኣስ ኢዛ ኢታቴ ጊሻስ ዋላሲዛይ ኦኔ? ኢታ ኦሶዛ ጊሻስ ኢዛ ቃጻያናይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታ አስ እያ ኢታተ ግሾ ካጫናይ ኦኔ? እያ ኦሱዋ ግሾ እያ ሴራናይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iita asi iya iitatethaa gisho kaccanay oonee? Iya oosuwa gisho iya seeranay oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተግባሩን ፊት ለፊት የሚነግረው ማን ነው? የእጁንስ ማን ይሰጠዋል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉውን ሰው ስለ መጥፎ ጠባዩ የሚወቅሰው ማን ነው? በክፉ ሥራውስ የሚቀጣው ማን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሓጥእ ብዝኸዶ መንገዲ ዝዘልፎ መን እዩ? ነቲ ዝሰርሖኸ ዝምልሰሉ መንዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ንመገዱ ኣብ ቅድሚኡ ዚዘርፎ መን ኣሎ? ነታ ዝገበራ ዚፈድዮ መን ኣሎ?