Job 21:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣምላኽ ፍልጠት ዚምህሮዶ ኣሎ፧ ነቶም ላዕለዎት ክፈርዶም ከሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጥን​ቱን ዕው​ቀ​ት​ንና ምክ​ርን የሚ​ያ​ስ​ተ​ምር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አይ​ደ​ለ​ምን? በነ​ፍሰ ገዳ​ዩስ የሚ​ፈ​ርድ እርሱ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፍ ከፍ ባሉትስ ላይ ለሚፈርድ ለእግዚአብሔር በውኑ ሰው እውቀትን ያስተምራልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፍ ከፍ ባሉት ላይ ለሚፈርደው እግዚአብሔር ሰው እውቀትን ሊያስተም ይችላልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ቦላ ቃን ደእያዋንታ ፕርድያ ጾሳ ኤራ ታማርሳናዉ ዳንዳይያ አሳይ ደኢ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Bolla d'ok'k'an de'iyaawantta pirddiyaa S'oossaa eraa tamaarissanaw danddayiyaa Asay de'ii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Xoossi gita asata bollaka pirdana; histtiin asi iza pirda tamaarsana dandayzee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጾሲ ጊታ ኣሳታ ቦላካ ፒርዳና፤ ሂስቲን ኣሲ ኢዛ ፒርዳ ታማርሳና ዳንዳይዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ቃ በሳን ደኤይሳታ ፕርድያ ፆሳ፥ ኤራተ ታማርሳናዉ ዳንዳእያ አስ ደኢ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Dhoqa bessan de7eyisata pirdiya Xoossaa, eratethi tamaarsanaw danda7iya asi de7ii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ከፍ ባሉት ላይ ለሚፈርድ አምላክ፣ ዕውቀትን ሊያስተምረው የሚችል አለን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በታላላቅ ሰዎች ላይ እንኳ ይፈርዳል፤ ታዲያ፥ ሰው ለእርሱ የፍርድን ዕውቀት ሊያስተምር ይችላልን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብቶም ልዕል ልዕል ዝበሉ ንዝፈርድ እግዚኣብሄር፥ ብሓቂ ሰብዶ ፍልጠት ይምህሮ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ልዑላት ዚፈርድ ኣምላኽሲ ፍልጠት ዚምህሮ መን እዩ?