Job 21:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ንኣበሳኡ ኣብ ክንዲ ደቁ ይዕቅቦ። ሕነ ይፈዲ፡ ንሱ ድማ ክፈልጦ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልጆቹ ሀብ​ቱን አያ​ገ​ኙም። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ብድ​ራ​ቱን ይከ​ፍ​ለ​ዋል። እር​ሱም ያን​ጊዜ ያው​ቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ። እግዚአብሔር በደላቸውን ለልጆቻቸው ይጠብቃል ብላችኋል። እነርሱ ያውቁ ዘንድ ፍዳን ለራሳቸው ይክፈል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ፦ “እግዚአብሔር በደላቸውን ለልጆቻቸው ይጠብቃል” ብላችኋል። ይልቁንም እራሳቸው ይረዱት ዘንድ ፍዳን ይክፈላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ፥ ‘ጾሳይ አዎቱዋ ባይዙዋን ኡንቱንቱ ናናቱዋ ሙሬ’ ያጊታ። አነ ጾሳይ ናጋራንቻቱዋ ኡንቱንቱ ሁጲያን ሙሮ! ያትንቶ ኡንቱንቱ ባረንቱ ባይዙዋ ኤራና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte, ‹S'oossay aawotuwaa bayzzuwaan unttunttu naanatuwaa muree› yaagiita. Ane S'oossay nagaranchchatuwaa unttunttu huup'iyaan muro! Yaatintto unttunttu barenttu bayzzuwaa erana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte, ‹Aawati qohida qohon Xoossi nayta hanqettees› geeta; ane Xoossi nagaranchchata qaxxayo; hessaththo hankko bantta qoho istti akeekanawu dandayeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ፥ ‹ኣዋቲ ቆሂዳ ቆሆን ጾሲ ናይታ ሃንቄቴስ› ጌታ፤ ኣኔ ጾሲ ናጋራንቻታ ቃጻዮ፤ ሄሳ ሃንኮ ባንታ ቆሆ ኢስቲ ኣኬካናዉ ዳንዳዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ፥ ‘ፆሲ አዋታ ባላ ግሾ ኤንታ ናይታ ሴሬስ’ ያጌታ። አነ ፆሳይ ናጋራንቾታ ኤንታ ሁጰን ሴሮ፤ ያትኮ ኤንቲ ባንታ ናቁዋ ኤራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte, ‘Xoossi aawata bala gisho enta nayta seerees’ yaageeta. Ane Xoossay nagaranchota enta huuphen seero; yaatiko enti banta naaquwa erana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንተ፣ ‘እግዚአብሔር የሰውን ቅጣት ለልጆቹ ያከማቻል’ ትላላችሁ፤ ነገር ግን ያውቀው ዘንድ ለሰውየው ለራሱ ይክፈለው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እናንተ ‘እግዚአብሔር በአባቶች በደል ልጆችን ይቀጣል’ ትላላችሁ፤ እስቲ እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን ራሳቸውን ይቅጣቸው፤ ይህ ከሆነ በደለኛነታቸውን ሊገነዘቡት ይችላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም “እግዚኣብሄር፥ ንበደሎም ንደቆም ይዓቝሮ” ኢልኩም ኢኹም፤ ግና ንሳቶም ምእንቲ ኽፈልጥዎ ንባዕላቶም ይፍደዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽሲ በደል እቲ ረሲእ ንደቁ ይዐቚሮ፡ ምእንቲ ኺፈልጦስ፡ ንእኡ ይፍደዮ።