Job 2:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰለስተ ኣዕሩኽ እዮብ ብዛዕባ እዚ ዅሉ እቲ ኣብ ልዕሊኡ ዘጋጠሞ ኽፍኣት ምስ ሰምዑ፡ ነፍሲ ወከፎም ካብ ስፍራኦም መጹ። ኤሊፋዝ እቲ ተማናዊ፡ ቢልዳድ እቲ ሹሃዊ፡ ጾፋር እቲ ናዓማዊ። ምሳኡ ኪጕህዩን ኬጸናንዕዎን ድማ ቈጸራ ገበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሦስቱም የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየሀገራቸው ወደ እርሱ መጡ፤ እነርሱም ቴማናዊው ንጉሥ ኤልፋዝ፥ አውኬናዊው መስፍን በልዳዶስ፥ አሜናዊው ንጉሥ ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊጐበኙትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ መጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሦስቱም የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፤ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው በልዳዶስ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢዮባ ላገቱ ሄዛቱ፥ ተማና ቢታፐ ኤልፋዝ፥ ሹሀ ቢታፐ ብልዳድነ ናእማ ቢታፐ ጾፋር ኢዮባ ቦላ ጋኬዳ መቱዋ ስሴዳ ዎደ፥ አዉ ቃረታናዉነ አ ምንናዉ ባረንቱ ሶፐ ባረንቱ ሶፐ ቃገቲደ፥ እትፐ አኮ ዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyyooba laggetuu heezzatuu, Temaana biittaappe Elifaazi, Shuuha biittaappe Bilddaadinne Naa'ima biittaappe S'oofaari Iyyooba bolla gakkeedda metuwaa siseedda wode, aw k'arettanawunne Aa mintsetsanaw barenttu sooppe barenttu sooppe k'aagettiide, ittippe aakko yeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Temaane dere as Elfaaze, Shuha dere as Belidaadinne Na7imaane dere as Zoofaare geetettiza heedzdzu laggeti Iyoobes deettes. Isttika Iyoobe bolla gakkida metoza siyida wode izas istti qadhettoyssa qonccisanaassinne iza minththeththanaas bantta dereppe xeygettidi issife Iyoobekko yida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቴማኔ ዴሬ ኣስ ኤልፋዜ፥ ሹሃ ዴሬ ኣስ ቤሊዳዲኔ ናኢማኔ ዴሬ ኣስ ዞፋሬ ጌቴቲዛ ሄ ላጌቲ ኢዮቤስ ዴቴስ። ኢስቲካ ኢዮቤ ቦላ ጋኪዳ ሜቶዛ ሲዪዳ ዎዴ ኢዛስ ኢስቲ ቃቶይሳ ቆንጪሳናሲኔ ኢዛ ሚንናስ ባንታ ዴሬፔ ጼይጌቲዲ ኢሲፌ ኢዮቤኮ ዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ እዮባ ላገት፥ ተማና ቢታፈ ኤልፋዝ፥ ሹሀ ቢታፈ በልዳዶስነ ናእማ ቢታ አስ ግድዳ ሶፋር እዮባ ቦላ ጋክዳ መቱዋ ስእዳ ዎደ እያዉ ቃታናዉነ ምንናዉ እስፈ እያኮ ይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Heedzu Iyyoba laggeti, Temaana biittafe Elfaazi, Shuuha biittafe Beldadoosinne Na7ima biitta asi gidida Soofari Iyyoba bolla gakida metuwa si7ida wode iyaw qadhetanawunne minthethanaw issife iyako yidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ቴማናዊው ኤልፋዝ፣ ሹሐዊው በልዳዶስ፣ ናዕማታዊውም ሶፋር በኢዮብ ላይ የደረሰውን መከራ ሁሉ በሰሙ ጊዜ፣ ሄደው ሊያስተዛዝኑትና ሊያጽናኑት በመስማማት ከየመኖሪያቸው በአንድነት መጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቴማን አገር ሰው የሆነው ኤሊፋዝ፥ የሹሐ አገር ሰው የሆነው ቢልዳድና የናዕማ አገር ሰው የሆነው ጾፋር፥ እነዚህ ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ነበሩ። እነርሱም በኢዮብ ላይ የደረሰውን ሥቃይ በሰሙ ጊዜ ሐዘናቸውን ሊገልጹለትና ሊያጽናኑት ከየአገራቸው ተጠራርተው በአንድነት ወደ ኢዮብ መጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤሊፋዝ በዓል ቴማን፥ በልዳዶስ በዓል ሹሓ፥ ሶፋር በዓል ናዕማ፥ ዝበሃሉ ሰለስተ ፈተውቲ ኢዮብ፥ እቲ ዝወረዶ መከራ ሰሚዖም ምስኡ ኽሓዝኑን ከፀናንዕዎን ንኺድ ተበሃሂሎም ከካብ ዓዶም መፁ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰለስተ ፈተውቲ እዮብ፡ ኤሊፋዝ ቴማናዊ፡ ቢልዳድ ሹዋዊ፡ ሶፋር ናዕማዊ፡ እቲ ዝወረዶ መከራ ሰሚዖም ካብ ዐዓዶም ናብኡ መጹ። ንሳቶም፡ ምስኡ ኽንሐዝንን ከነጸናንዖንሲ፡ ንዑናይ ንኺድ፡ ተባሃሀሉ። |